ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
“የመሬት መንቀጥቀጥ እና የእሳተ ጎመራ ክስተት የሚያሰጋው የጂቡቲ መንገድ፣ አንዳች ነገር ቢገጥመው ኢትዮጵያ መፈናፈኛ አይኖራትም”… (የዛሬ ዓመት በአዲስ አድማስ ከወጣ ጽሑፍ የተወሰደ ነው። እውነትም ኢትዮጵያ ተጨማሪ የመውጫና የመግቢያ አማራጭ መስመሮች ያስፈልጓታል፤ የባህር በር ማግኘት ይኖርባታል ያስብላል)። በአዋሽ አካባቢ ነዋሪዎች ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
• ሃይማኖትና ዓለማዊ ኑሮ ይጣሉብናል? ከተጣሉብን ሁሌ እንደምናደርገው ወደ ሃይማኖት እናደላለን። ምድራዊ ነገሮችን እናወግዛለን።• ግን ያለ ምድራዊ ነገሮች ሃይማኖት ይኖራል?• ምድራዊ ኑሮን ለማጥላላት የምንቸኩለውስ ምን ላይ ቆመን ነው?•መሬት ሲንቀጠቀጥ፣ “ለካ ምድሪቱ ናት መተማመኛ ማደሪያችን” ያሰኛል። የዓለማትን የሚያነቃንቁ ዋና ኃይላት ሁለት…
Rate this item
(1 Vote)
ከዚህ ሥር በአጭሩ ስለ አሁናዊ ሁኔታችን የተሰማኝን አወጋለሁ……ከምንኖረው ይልቅ የምንሰማው የሚያሳስበን ሕዝቦች ሆነናል፤ ከላመው፣ ከጣመው፣ ካጣጣምነው፣ ከቀመስነው በላይ የተነገረንን አስቀድመን እናስሰልፋለን፤ በአመክኒዮ የትምህርት ዘርፍ ‹‹The problem of proof›› ይሉት ጉዳይ አለ፤ ትክክል መሆንን የማረጋገጥ ክፍተት እንበለው መሰለኝ፤ መድረሻችን፣ ወይም ድምዳሜያችን…
Rate this item
(0 votes)

- ቡና ጠጪ ይጭነቀው?.... ምን በወጣው? የቡና ምርትን መጨመር እየተቻለ! የቡና ዋጋ የማይቀመስ እየሆነ ነው ብሏል የሰሞኑ የዎል ስትሪት ጆርናል ዘገባ። በዓለም ገበያ የአንድ ኪሎ ቡና ዋጋ ከ7 ዶላር በላይ ሆኗል። ከአምናው ጋር ሲነጻጸር ዕጥፍ ገደማ ነው ብሏል- ጋዜጣው። እጅግ…
Page 1 of 161