ዜና

Rate this item
(4 votes)
 በልዩነቱ ያዘኑ ምእመናንን ይቅርታ ለመጠየቅ ተወስኗል “ዋነኛው የጥላቻ ምሶሶ በይፋ ተናደ”/ጠቅላይ ሚኒስትሩ/ ላለፉት 26 ዓመታት በተፈጠረ አለመግባባት ለሁለት ተከፍሎ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወደ አንድነቱ እንዲመለስ እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቱ በሁለት ፓትርያርኮች እንድትመራ ከስምምነት ተደረሰ፡፡ካለፈው ሳምንት እሑድ…
Rate this item
(6 votes)
ታራሚዎች ከፍተኛ የሠብአዊ መብት ጥሠቶች እንደሚፈፀምባቸው ለቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በምሬት መግለፃቸውን ተከትሎ ሰሞኑን የቃሊቲ፣ ቂሊንጦ፣ ሸዋ ሮቢትና ድሬዳዋ ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳሪዎች ከሃላፊነታቸው መነሳታቸው ታውቋል፡፡ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አዲሱ ጴጥሮስ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት…
Rate this item
(10 votes)
 ዶክተር ዐቢይ ለሁለተኛ ጊዜ አለማቀፍ ሽልማት አግኝተዋል በ3 ወራት የስልጣን ጊዜያቸው ያስመዘገቡት አስደማሚ ስኬት ከአገር ውስጥ ባሻገር የውጭ መንግስታትን ቀልብ የሳቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከፍተኛ የሠላም ሽልማት ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ መንግስት ያገኙ ሲሆን የአሜሪካው ታዋቂ ዲፕሎማት ኼርማን ኮኸን…
Rate this item
(4 votes)
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ሃላፊ እና የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት የህዝብ ግንኙነት አደረጃጀት አማካሪ የነበሩት አቶ ተስፋዬ ጌታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አቶ ተስፋዬ ጌታቸው የአማራ ክልል የገበያ፣ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ ሆነው የሠሩ ሲሆን የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅ/ቤት ሃላፊ ሆነው…
Rate this item
(5 votes)
ሌሎች የተቃዋሚ አመራሮችንም ያነጋግራሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዛሬ እና ነገ በአሜሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ከሚያደርጉት የጋራ ውይይት በተጨማሪ ዋነኛ የተቃዋሚ ድርጅት አመራሮችን እንደሚያነጋግሩ ምንጮች የጠቆሙ ሲሆን ከትናንት በስቲያና ትናንትና ከ “አርበኞች ግንቦት 7” ሊቀ መንበር ፕ/ር…
Rate this item
(0 votes)
ከተለያዩ የአለማችን አገራት ወደ ኢትዮጵያ ከሚገቡት የተለያዩ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መካከል 85 በመቶ ያህሉ በውጭ አገራት ለ20 አመታትና ከዚያ በላይ አገልግሎት የሰጡ መሆናቸውን አንድ አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ሴንተር ፎር ሳይንስ ኤንድ ኢንቫይሮመንት የተሰኘው ተቋም ባለፈው ማክሰኞ ይፋ ባደረገው አለማቀፍ የጥናት ሪፖርት…
Page 11 of 246