Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 04 February 2012 12:28

የሊያም ኔሰን ‹ዘ ግሬይ› ወጣ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በቦክስ ሳምንታዊ የገቢ ደረጃ ሰሞኑን አንደኛ ደረጃ የያዘው ሊያም ኔሰን በመሪ ተዋናይነት የተሳተፈበት “ዘ ግሬይ” ሲሆን በሰሜን አሜሪካ 24.7 ሚሊዮን ዶላር አስገኝቷል፡፡ ፊልሙ ሰው ከተፈጥሮ ጋር የሚያደርገውን ትንቅንቅ የሚተርክ ፊልም ነው፡፡ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ 12 አዳዲስ ፊልሞች ለእይታ የበቁ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
ሮበርት ዲኔሮ ከሲኒማው ዓለም እየተገለለ ዝናውም እየተሸረሸረ መምጣቱን ዘ ሂንዱስታን ታይምስ ዘገበ፡፡ የ68 ዓመቱ ዲኔሮ በመሪ ተዋናይነት የሚሰራበት ‹ኤን ዋይ 22› የፖሊስ ምርመራ ድራማዊ ፊልም ከወር በኋላ በሲቢኤስ ጣቢያ በተከታታይ መቅረብ ይጀምራል፡፡ በተዋናይነት ፤በፕሮዲውሰርነትና በዲያሬክቲንግ ስራዎች የረጅም ጊዜ ልምድ ያለው…
Saturday, 04 February 2012 12:26

ካናን ሚት ሮምኒን ተቃወመ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሶማሊያዊው ድምፃዊ ካናን ‹ዌቪንግ ዘፍላግ› በተሰኘው ታዋቂ ዘፈኑ ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት ምርጫ ሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩት ሚት ሮምኒ ለቅስቀሳ መጠቀማቸውን እንዳወገዘ ኒውዮርክ ታይምስ አስታወቀ፡፡ ሚት ሮምኒ ባለፈው ሰሞን የሪፐብሊካን ፓርቲን በመወከል በፕሬዝዳንት እጩ ሆነው ለመቅረብ ባደረጉት ቅስቀሳ የካናንን “ዌቪንግ ፍላግ” በማጀቢያ…
Rate this item
(0 votes)
በአየን ራንድ የልቦለድ ታሪክ “አትላስ ሽረግድ” ላይ የተሰራው ክፍል ሁለት ፊልም በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዋዜማ ለእይታ እንደሚበቃ ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር አስታወቀ፡፡ ፊልም ሰሪዎቹ እቅዳቸውን ያስታወቁት የአየን ራንድን 107ኛ ዓመት ልደት ሰሞኑን ሲያከብሩ ነው፡፡ የፊልሙ የመጀመርያ ክፍል በሃያሲዎች ዘንድ ተቀባይነቱ ያነሰ…
Rate this item
(0 votes)
ድምፃዊት፣ ተዋናይና ሞዴል ሳያት ደምሴና ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን በዘገባ ስም ማጥፋት ተመስርቶ የነበረ ክሳቸውን በሽምግልና ጨርሰናል በዚህም ጉዳዩ ፍርድ ቤት ደርሶ ስንከራከርበት ብንቆይም ለሌሎች ወገኖች የሚያስተላልፈው መልእክት ይኖራል በማለት በሽምግልና ጨርሰናል ብለዋል፡፡ ከትናንት ወዲያ ጠዋት በሐርመኒ ሆቴል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛና ደራሲ ካሳ አያሌው ካሳ የተዘጋጀው “ተልዕኮ ምጽአት” ረዥም ልቦለድ መጽሐፍ በመጪው ሐሙስ ምሽት በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል፡፡ ከማክሰኞ ጀምሮ ገበያ ላይ በሚውለው መጽሐፍ ምርቃት ላይ የመንግስት ኮሙኒከሽን ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር አቶ በረከት ስምኦን እና በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና…