ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዝነኛ የአሜሪካ አቀንቃኞች ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩ ማግስት የዘፈን አልበሞቻቸው ገበያ እንደሚደራ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንት ድንገት ህይወቷ ያለፈው አቀንቃኝ ዊትኒ ሂዩስተን አልበሞችም ተመሳሳይ ዕድል ገጥሞአቸዋል፡፡ በአንድሳምንትጊዜውስጥ1ሚሊዮንየአልበምቅጂዎችተቸብችበዋል፡፡ለሽያጩ መጨመር የዊትኒ የሞት ዜና በሁለት ሰዓት ውስጥ 2 ሚ. መልዕክቶች ለዓለም ዙሪያ በትዊተር መሰራጨታቸው…
Read 1245 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እንግሊዛዊቷ አቀንቃኝ አዴሌ የዛሬ ሳምንት በተካሄደው የግራሚ ሽልማት ላይ በስድስት ዘርፎች በማሸነፍ ፊት አውራሪ ሆነች፡፡ ሆኖም በማግስቱ ለአምስት አመታት ሙዚቃን በመተው የፍቅር ህይወቴን ለማጣጣም ወስኛለሁ ማለቷ ለብዙዎች ዱብ እዳ ነበር፡፡ በዊትኒ ሂውስተን ሞት ዋዜማ የተካሄደው የግራሚ ምሽት የሃዘን ድባብ ያጠላበት…
Read 1307 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በየዓመቱ የሆሊዉድ ፊልሞችን በተለያዩ ዘርፎች እያወዳደሩ የሚሸልሙት ትላልቆቹ የሽልማት ኩባንያዎች በሽልማት ሥነስርዓታቸው ዋዜማና በዕለቱ ዝግጅታቸውን በቀጥታ የቲቪ ሥርጭት በማስተላለፍ ለጣቢያዎቹም የገቢ ምንጭ ሆነው ቆይተዋል፡፡ በቅርቡ ግን የሽልማት ኩባንያዎች ፊታቸውን ወደ ሶሻል ሚዲያዎች እያዞሩ መጥተዋል፡፡ ሎስ አንጀለስ ታይምስ እንደሚለው በዋና የሽልማት…
Read 1280 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሶኒ የተሰራው “ዘ ቮው” የተሰኘ ሮማንቲክ ድራማ ፊልም በቦክስ ኦፊስ ሳምንታዊ የገቢ ደረጃ እየመራ ይገኛል፡፡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን አሜሪካ ታይቶ 41.2 ሚሊዮን ዶላር አስገብቷል፡፡በማይክል ስቱሲ ዲያሬክት የተደረገው ፊልሙ 30 ሚሊዮን ዶላር እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ከሰሜን አሜሪካ ውጭ በ20 የገበያ መዳረሻዎች ለዕይታ…
Read 1175 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 11 February 2012 09:33
ብሉ ናይል “አፍሪካ አቀፍ የፊልም አውደ ርእይ” አዘጋጀ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ብሉናይል የፊልምና ቴሌቪዥን አካዳሚ አፍሪካ አቀፍ የፊልም አውደ ርእይ አዘጋጀ፡፡ በመጪው ሕዳር 2005 ዓ.ም ይቀርባል ተብሎየሚጠበቀውን አውደርእይ ድርጅቱ ያዘጋጀው ከኢትዮጵያ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ጋር በመተባበር ነው፡፡ “ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል አለምአቀፍየፊልምፌስቲቫል” በሚል መጠርያ የተቋቋመውና በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው አውደርእይ አፍሪካዊ ፊልምችን…
Read 1166 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዘወትር ሃሙስ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር መታየት የጀመረው “ሶስተኛው ችሎት” ሥርአተ ፍትህና የሕሊና ዳኝነት ላይ ያተኮረ ትያትር የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በትያትር ቤቱ ይመረቃል፡፡ መሠረት ሕይወት እና ራሄል ተሾመ ያዘጋጁትን ትያትር የደረሰው አያሌው ሞገስ ነው፡፡በትያትሩ ፈለቀ አበበ፣ ሞገስ ወልደ ዮሐንስ፣…
Read 1192 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና