ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ተፅፎ ለንባብ የበቃው “ዴርቶጋዳ” ወደ እንግሊዝኛ ተተርጉሞ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ለንባብ በቃ፡፡ ዘላለም ንጉሤ የተረጎመውን መፅሐፍ ያሳተመው ዩኒቲ ፐብሊሸርስ ሲሆን መፅሐፉ በፋር ኢስት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ነው የታተመው፡፡ በመፅሐፉ ጀርባ ላይ ዶ/ር ታዬ አሰፋ፣ ደራሲና ሃያሲ መስፍን…
Rate this item
(0 votes)
በሰዓሊ ሮቤል ብርሃኔ የተዘጋጁ 50 ስዕሎች የሚቀርቡበት “STRANGE” የስዕል አውደ ርዕይ በመጪው ማክሰኞ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ተመርቆ ይከፈታል፡፡ 50ዎቹ አክሌሪክ ስዕሎች የሰዓሊው የአንድ አመት ሥራዎች ናቸው፡፡ ሮቤል ለብቻው አውደ ርዕይ ሲያዘጋጅ ይህ ሦስተኛው ሲሆን በጋራ ከ20 ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
ብርሃኑ ወርቁ ፅፎ ያዘጋጀውና ትእግስት ካሳ ፕሮዲዩስ ያደረገችው “አርግዣለሁ” ፊልም ነገ ሰኞ እና የዛሬ ሳምንት በአዲስ አበባ ይመረቃል፡፡ በ95 ደቂቃ ፊልሙ ላይ አህመድ ተሾመ (ደንቢ)፣ ምትኩ ፈንቴ፣ አልማዝ ኃይሌና ሌሎች ተሳትፈዋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ብርሃኑ ወርቁ ፅፎ ያዘጋጀውና ትእግስት ካሳ ፕሮዲዩስ ያደረገችው “አርግዣለሁ” ፊልም ነገ ሰኞ እና የዛሬ ሳምንት በአዲስ አበባ ይመረቃል፡፡ በ95 ደቂቃ ፊልሙ ላይ አህመድ ተሾመ (ደንቢ)፣ ምትኩ ፈንቴ፣ አልማዝ ኃይሌና ሌሎች ተሳትፈዋል፡፡ ብርሃኑ ወርቁ ፅፎ ያዘጋጀውና ትእግስት ካሳ ፕሮዲዩስ ያደረገችው “አርግዣለሁ”…
Rate this item
(0 votes)
“Journey of Passion” የአንዲት የሥነ ፅሁፍ አስተማሪ የሥነ ፅሁፍ አፍቅሮት ላይ የተፃፈው የደራሲ ቴዎድሮስ ተፈራ መፅሐፍ ዛሬ ከጧቱ 4 ሰዓት በሀገር ፍቅር ትያትር ቤተ ትንሹ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ 289 ገፅ ያለው መፅሐፍ በ50 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን የሽፋን ስዕሉን የአዲስ አድማስጋዜጣ…
Rate this item
(0 votes)
በህንዳዊው አቀንቃኝ በዲፒ ሼንዲ ተደርሶ የተዘጋጀው “ወፍራም ዱርዬ” የተሰኘ ፊልም የፊታችን ሠኞ በ11 ሠዓት በእምቢልታ ሲኒማ እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ በፊልሙ ላይ አርቲስት ሳምሶን ታደሠ/ቤቢ/፣ እፀህይወት አበበ፣ ሸዋፈራሁ ደሳለኝ፣ ፋንቱ ማንዶዬ እና ሌሎች የሚሳተፉበት ሲሆን ፊልሙን ሠርቶ ለማጠናቀቅ አንድ አመት እንደፈጀ ታውቋል፡፡ …