ከአለም ዙሪያ
የእንግሊዝ መንግስት ያለ አሽከርካሪ በራሳቸው የሚንቀሳቀሱ መኪኖች ከመጪው ጥር ወር ጀምሮ በአገሪቱ መደበኛ መንገዶች አገልግሎት ላይ እንዲውሉ መፍቀዱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ የተሻሻለ ቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑት እነዚህ መኪኖች፣ ተሽከርካሪዎች በሚበዙባቸው መንገዶች ላይ ያለ አሽከርካሪ ራሳቸውን ችለው መጓዝ፣ ፍጥነታቸውን መመጠን፣ አመቺ አቅጣጫዎችን መምረጥና…
Read 1681 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
መንገደኞች በአውሮፕላን መጓዝ እየፈሩ ነው፣ ባለሙያዎች አደጋ ቀንሷል እያሉ ነው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በአመት 65 ሚ. ዶላር ይሰበስባሉ፣ በ5 ወር ብቻ 600 ሚ. ዶላር ካሳ ይከፍላሉ አመቱ ለአለማችን የአየር ትራንስፖርት የቸር አልሆነም - በተለይ ደግሞ ለማሌዢያ፡፡ ከወራት በፊት የማሌዢያ አየርመንገድ ቦይንግ…
Read 3850 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የደቡብ ጣሊያን ክልል የሆነችው ሲሲሊ ከድሮ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ዋነኛ መታወቂያዋ ታሪካዊ ቦታዎቿ አልያም በዋና ከተማዋ በናፖሊ ስም የተሰየመው በአንድ ወቅትም የእግር ኳሱ ጣኦት ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ይጫወትበት የነበረው የእግር ኳስ ክለብ ሳይሆን በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ማፍያ ነው፡፡ ጣሊያናውያን በካቶሊክ…
Read 4192 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የBRICS አገራት አዲስ የልማት ባንክ ሊያቋቁሙ ነው እንኳ ብዙ የጓጉለትን ዋንጫ ብሔራዊ ቡድናቸው በደረሰበት አሳፋሪ ሽንፈት የተነሳ ማግኘት ባይችሉም ምርጥ የዓለም ዋንጫ እንዳዘጋጁ የተነገረላቸው የብራዚሏ ፕሬዚዳንት ዴልማ ሩሴፍ ከዓለም ዋንጫው መጠናቀቅ በኋላም ማረፍ አልቻሉም፡፡ ያለፈውን ሳምንት ያሳለፉት ባለፈው ሰኞ የተካሄደውን…
Read 1808 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ኑሮአቸው የተጠቁና የተገፉ ሲመስላቸው ከሌላ ከማንኛውም አካል ይልቅ ስሞታቸውን የሚያቀርቡት ለአምላካቸው ነው። ጥቃታቸውንና መገፋታቸውን አይቶ መልስ እንዲሰጣቸው አምላካቸውን “ውረድ ወይም ፍረድ!” እያሉ ይማፀኑታል፡፡ አንዳንዴም ያዙታል፡፡ ልክ እንደ ኢትዮጵያዊያኑ ሁሉ በፍርደ ገምድል ኢ-ፍትሀዊ ውሳኔ እድሜ ልኩን በወህኒ…
Read 2412 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአብዛኛው የፖለቲካ መሪዎች ስኬትና ውድቀት የተመሰረተው በሚያከናውኗቸው ተግባራት ብቻ ሳይሆን ከአንደበታቸው በሚሰነዝሯቸው ቃላትም ጭምር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህም የተነሳ የፖለቲካ መሪዎች ከመናገራቸው በፊት ሁለት ሶስቴ ማሰብና ንግግራቸው ሊፈጥር የሚችለውን ስሜት በቅጡ ማገናዘብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተቻለ መጠንም ራሳቸውን ከአፍ ወለምታ መጠበቅ ይገባቸዋል፡፡ በፈረንሳይ…
Read 3693 times
Published in
ከአለም ዙሪያ