ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
የዛሬ ስድስት ዓመት የተመሰረተውና ንግዶችን ለማስተሳሰርና ለማቀላጠፍ ዓላማ የተመሰረተው TradEthiopia.com የኦንላይን ፕላት ፎርም፤ ከ30 በላይ የሀገር ውስጥና የውጪ አገራት የተውጣቱ ከ600 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት የኦንላይን ኤክስፖ ሊያዘጋጅ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ባለፈው ሳምንት አጋማሽ በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ኤክስፖውን…
Rate this item
(0 votes)
በአገራችን የመጀመሪያ የሆነውና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን የሚሰጠው ዘምዘም ባንክ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ከትናንት በስቲያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ኡመር ኢድሪስ በተገኙበት ቦሌ በሚገኘው ጋራድ ህንፃ ውስጥ በይፋ የተከፈተው ባንኩ አጠቃላይ ካፒታሉ 876 ሚሊዮን ብር…
Rate this item
(0 votes)
“ሮሃ” አፓርትመንት በ170 ሚ. ብር ሲጠናቀቅ የረር ሆምስ በግማሽ ቢ. ብር እየተገነባ ነው በሁለት ዓመታት ውስጥ 300 ያህል ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት ያደርጋል የተባለውና በሆሴዕ ሪል እስቴት የሚገነባው “የረር ሆምስ” የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።ባለፈው አርብ ግንቦት 13 ቀን…
Rate this item
(0 votes)
 በጢስ አባይ የኢኮኖሚ ልማት፣ ቢዝነስና ኢንቨስትመንት አማካሪ ድርጅት አዘጋጅነት የተሰናዳው የመጀመሪያው ዙር ሀገር አቀፍ የቢዝነስ ማሻሻያ ገበያ ትስስር መፍጠሪያ ዎርክ ሾፕ ባሳለፍነው ሳምንት በጊዮን ሆቴል ተካሄደ፡፡ አማካሪ ድርጅቱ፤ በዎርክሾቱ በሆቴልና ማኒፋክቸሪንግ ዘርፎች መነሻነት የተጠናው ቅድመ ዎርክ ሾፕ፣የኢትዮጵያ ገበያ በተለያዩ ችግሮች…
Rate this item
(1 Vote)
ባለቤትነቱ የቤዝ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ቱር ኤንድ ትራቭል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የሆነውና 300 ሚ.ብር እንደወጣበት የተነገረለት “ቤዝ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል” የተሰኘ ባለ ኮከብ ሆቴል፣ተመርቆ ስራ ጀመረ፡፡ በተለምዶ አትላስ በሚባለው አካባቢ የሚገኘው ሆቴሉ በ500 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ሲሆን 40 ደረጃቸውን የጠበቁ የመኝታ…
Rate this item
(0 votes)
 በሰበታ ከተማ ቀበሌ 04 የሚገኘው “ቱሉ መገርሳ ኢንተርናሽናል ሆቴል” ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ዘጠኝ ቀናት እንደሚመረቅ ወጣቱ ባለሃብት አቶ ጅሩ መገርሳ ገለፁ፡፡ በቅርቡ ከሌላ ባለ ሃብት በ150 ሚ.ብር የተገዛውና ለእድሳቱ 100 ሚ.ብር የተመደበለት ሆቴሉ ከ5 ሺህ ካ.ሜ በላይ በሆነ ቦታ ላይ…
Page 11 of 82