ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(5 votes)
 ለመከላከያ ሰራዊት ቀለብ የማቅረብ ድጋፍ ፕሮጀክቱን ትላንት ጀምሯል በዶ/ር ፍሰሀ እሸቱና በስራ ጓዶቻቸው የተቋቋመውና የጥቁር ህዝቦችን የኢኮኖሚ ልህቀት በመፍጠር ጥቁሮች ይበልጥ እንዲከበሩ የማድረግን ራዕይ የሰነቀው ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ፤ “ቀለብ ከገበሬው” በሚል መርህ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ቀጥታ ከአምራቹ ለሸማቹ ማቅረብ ጀመረ።ሀገራችን…
Rate this item
(1 Vote)
ለሰራተኞቹ ዘመናዊ ጂም ገንብቷል የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶችን በማስተዋወቅ ፈር ቀዳጅ የሆነው ዳሽን ባንክ ደንበኞቹ በውጭ፤ አገር ሲንቀሳቀሱ በውጪ ምንዛሬ የሚጠቀሙበትን አዲስ ቴክሎጂ ይፋ አደረገ።“ምንጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ” በሚል መሪ ቃሉ የሚታወቀው ባንኩ፤ ከአሜሪካን ኤክስፕረስ ጋር በመተባበር ነው “ዳሽን አሜሪካን ኤክስፕረስ”…
Rate this item
(0 votes)
የካንጋሮ ኢንደስትሪያል ግሩፕ አካል የሆነው ዩናይትድ ቤቨሬጅስ አክሲዮን ማኅበር፣ ዋሊን የተሰኘ አዲስ የቢራ ምርት ለገበያ ማቅረቡ ተገለፀ። በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ ከ88 ሚሊዮን ዩሮ በላይ በሆነ መነሻ ካፒታል ዘመናዊ የቢራ ፋብሪካ በማቋቋም ከሶስት አመት በፊት ስራውን በይፋ የጀመረው ይኸው ድርጅት፤…
Rate this item
(11 votes)
የካንጋሮ ኢንደስትሪያል ግሩፕ አካል የሆነው ዩናይትድ ቤቨሬጅስ አክሲዮን ማኅበር ዋሊን የተሰኘ አዲስ የቢራ ምርት ለገበያ ማቅረቡ ተገለፀ። በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ ከ88 ሚሊዮን ዩሮ በላይ በሆነ መነሻ ካፒታል ዘመናዊ የቢራ ፋብሪካ በማቋቋም ከሶስት አመት በፊት ስራውን በይፋ የጀመረው ይኸው ድርጅት፤…
Rate this item
(0 votes)
አስረኛው የኢትዮ ፖልተሪ ኤክስፖ፣ 6ኛው የአፍሪካ እንስሳት ሀብት አውደርዕይና ጉባኤ ከትላንት በስቲያ ጥቅምት 18 ቀን 2013 ዓ.ም የተከፈተ ሲሆን ዛሬ ማምሻውን እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ። በበይነ መረብ የሚካሄደው ደግሞ እስከ ህዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም ይቀጥላልተብሏል።በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም የንግድ ትርኢቶች አዘጋጅ የሆነው…
Rate this item
(0 votes)
ወጋገን ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዩቤልዩ በዓል በተለያዩ ክዋኔዎች ማክበር ጀመረ። ከትናንት በስቲያ ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤቱ ማክበር የጀመረው የብር ኢዩቤልዩ በዓል በበጎ አድራጎት ሥራ ያለፈ ሲሆን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ለሚገኘውና የልብ ህሙማን ህፃናትን…