ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(11 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አሁን የሚሰራላት አስረኛው ማስተር ፕላን መሆኑን ሰምቻለሁ … አዲስ አበባ ያለ ፕላን በዘፈቀደ የተቆረቆረች ከተማ ነች፡፡ ጣይቱ እንጦጦ ላይ ሆነው ፍል ውሃን ሲያዩት “ፍል ውሃ ሞቃት ነው፤ ከእንጦጦ ብርድ ይሻላል” በማለት ከንጉሡ ጋር ተማክረው ነው፣ አሁን ቤተመንግስት…
Rate this item
(6 votes)
ጥራት የሚለካው በደንበኛ እርካታ ነውዶ/ር ኢ/ር ዳንኤል ቅጣው በ1972 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ በከፍተኛ ማዕረግ ተመረቁ። በተማሩበት ዩኒቨርሲቲ በረዳት መምህርነትና በመምህርነት ለሁለት ዓመት ከሠሩ በኋላ፣ ለሁለተኛ ዲግሪያቸው ጣሊያን ሄዱ። በጣሊያን ፖሊቴክኒኮ ዲ ቶሪኖ እና ፖሊቲክኒኮ ዲ…
Rate this item
(7 votes)
በምዕራቡ ዓለም ለአርቲስቶችና ለዝነኞች አልባሳትንና መጫሚያዎችን በትዕዛዝ የሚሰሩ ባለሙያዎች (ዲዛይነሮች) ታዋቂዎች ናቸው፡፡ ታዋቂዎች ብቻ ሳይሆን ሃብታሞችም አንደሆኑ ይነገራል፡፡ በአገራችን በተለይ ለአርቲስቶች የሚጠበቡ ባለሙያዎችን እምብዛም አናውቅም፡፡ የተለያዩ ጫማዎችን በትዕዛዝ የሚሰራው ቸርነት - ግን ለዕውቅ አርቲስቶች በስማቸው ጫማ እንደሚሰራ ይናገራል፡፡ ከአርቲስቶችም በተጨማሪ…
Rate this item
(2 votes)
በአንድ እጇ አሜሪካ ውስጥ በሌላው እጇ አፍሪካ ውስጥ ስኬታማ ሥራ ፈጣሪ የቢዝነስ ባለሙያ የሆነችው ሶፊያ በቀለ እሸቴ፣ ወንዶች በገነኑበት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኩባንያ አስተዳደር፣ እንዲሁም በስጋት አያያዝና አወጋገድ ዙሪያ አንቱ የተሰኘች ባለሙያ ነች። በመረጃ (በኢንፎርሜሽን) ደህንነት፣ ጥበቃና ምርመራ ዙሪያ በአለማቀፍ የአሜሪካ…
Rate this item
(0 votes)
በአፍሪካ ቀንድ በአይነቱ የመጀመሪያው ነው ተብሏልየኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የአሜሪካ የንግድ ምክርቤት አካል ከሆነው አለማቀፍ የግል ንግድ ተቋማት ማዕከል (CIPE) ጋር በመተባበር ያቋቋመውና በአፍሪካ ቀንድ በአይነቱ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት የንግድ ስራ ስልጠና አካዳሚ ባለፈው ማክሰኞ ተመርቆ ተከፈተ፡፡የኢትዮጵያ የንግድና…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የቴሌኮም ፕሮጀክቶች ላይ ላለፉት 12 ዓSqƒ ሲሰራ የቆየው ዜድቲኢ፣ አሁን በመካሄድ ላይ በሚገኘው የቴሌኮም ማስፋፊያ ፕሮጀክት 50 በመቶ ድርሻ መውሰዱ የሚታወቅ ሲሆን፤ በኤሌክትሪክ ሃይል ስርጭት፣ በትምህርት አቅርቦትና በከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሶስት የቴክኖሎጂ ውጤቶቸን ለኢትዮጲያ ገበያ አስተዋወቀ፡፡ ፓወር ግሪድ፣ ኢለርኒንግ…