ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
የዛሬ እንግዳዬ የሆኑት የኔክሰስ ሆቴል ባለቤትና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ዳዊት ገ/ጻድቅ ተክሌና ጓደኛቸው አቶ ኪዳነማርያም ገ/እየሱስ አሁን የሚኖሩት በተለምዶ ጃክሮስ እየተባለ በሚጠራው የመኖሪያ መንደር ነው፡፡ አቶ ዳዊት፣ በ1968 ከሦስት ጓደኞቻቸው ጋር ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ፣ አስጠግቶ መጠለያ (ማረፊያ) የሚሰጣቸው ዘመድ…
Rate this item
(1 Vote)
 ላለፉት 22 ዓመታት ጥራት ያለው ምርት በማቅረብ የሚታወቀው ማምኮ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ “በጠራራ ፀሐይ በሕገ ወጦች እየተዘረፍኩ ነው” በማለት አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ከትናንት በስቲያ በሃገርመኒ ሆቴል በሰጠው መግለጫ፤ ያለ አግባብ ለመበልፀግ እየተንቀሳቀሱ ያሉ ሕገ-ወጥ ግለሰቦች፣ ከኩባንያችን ዓርማና ስም ጋር እጅግ…
Rate this item
(0 votes)
 በቅርቡ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት 5ኛው ዙር ICT ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ መቅረቡ የሚታወስ ሲሆን 67በመቶ ክፍሏ በኢትዮጵያውያን የተሰራችውን “ሶፊያ” የተሰኘች ሮቦት ጨምሮ በርካታ የፈጠራ ስራዎች ለእይታ ቀርበዋል፡፡ ከነዚህ ፈጠራዎች መካከል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኮምፒዩተር ሳይንስ ዲፓርትመንት ተመራቂዎች፣ ለመመረቂያ የሰሩት የቴክኖሎጂ…
Rate this item
(4 votes)
 ግንባር ቀደም ከሆኑ የግል ባንኮች አንዱ የሆነው ዳሽን ባንክ ሞኔታ ቴክኖሊጂስ አ.ማ ከተሰኘ አጋሩ ጋር በመተባበር “አሞሌ” የተሰኘ ከጥሬ ገንዘብ (የብር ኖት) ንክኪ ሳይኖር የመገባያያ መንገድ በይፋ አስመረቀ፡፡ ከጥንታዊት ኢትዮጵያ የመገበያያ ቁስ ከሆነው አሞሌ ጨው ስያሜውን ያገኘው ይህ ዘመናዊ የግብይትና…
Rate this item
(0 votes)
ከአዲስ አበባ ከ800 በላይ ሰው ይጓዛል በጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አስተባባሪነት ዛሬ ለስድስተኛ ጊዜ በሚካሄደው የችግኝ ተከላ ዘመቻ፣ በጉራጌ ዞን በ13ቱም ወረዳዎች ከ8 ሚ. በላይ ችግኞች እንደሚተከሉ የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አስታወቀ፡፡ በችግኝ ተከላው ከ1 ሺህ ሰዎች በላይ የሚሳተፉ ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
 በመጀመሪያውና በማስፋፊያው ግንባታ 560 ሚሊዮን ብር የፈጀው ኔክሰስ ሆቴል አለማቀፍ ብራንድ ለመሆን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የሆቴሉ ማኔጅመንት ባለፈው ማክሰኞ በሰጡት መግለጫ፣ ሆቴሉ የሚሰጠው አገልግሎት በዘመናዊ መሳሪያዎች የታገዘና ዓለም አቀፍ ደረጃን ያሟላ በመሆኑ፣ ዓለም አቀፍ ብራንድ ለመሆን ከብራንድ ሆቴሎች ጋር እተነጋገረ…