ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
ከአዲስ አበባ በ30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ሆለታ ከተማ የተገነባውና 700 ሚ. ብር እንደወጣበት የተነገረለት አፍሪካ ውሃ ፋብሪካ፤ባለፈው ሳምንት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የሆለታ ከተማ ከንቲባ አቶ ኡቱካና ኦዳ እንዲሁም የአገር ሽማግሌዎች፣ አባገዳዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…
Rate this item
(0 votes)
ወረቀት ተኮር የሆነውን የባንክ አሠራር የሚያስቀርና የኢንቨስትመንትና ቴክኖሎጂ ባንክ የሆነው ጃኖ ባንክ በምስረታ ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በምሁራን፣ በባንክ ባለሙያዎች፣ በነጋዴዎችና በኢኮኖሚስቶች አስተባባሪነት በምስረታ ሂደት ላይ ነው የተባለው ጃኖ ባንክ፤ ሙሉ ለሙሉ የዲጂታላይዜሽን አሠራርን ይዞ እንደሚመጣ ተጠቁሟል፡፡ ባንኩ አልሞ ከተነሳቸው የኢንቨስትመንት…
Rate this item
(0 votes)
ሁኔታዎችን እያየን ድጋፉን እንቀጥላለን›› - አቶ አቤ ሳኖ የባንኩ ስራ አስኪያጅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለውንና የአለም ስጋት የሆነውን ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19)ን ቀድሞ ለመከላከል የሚረዳ የ10.ሚ ብር ድጋፍ ለጤና ሚኒስቴር ሰጠ፡፡ ባንኩ ትላንት በዋና መሥሪያ ቤቱ ከቀኑ 9፡00…
Rate this item
(0 votes)
ገርጂ መብራት ሀይልና ጀሞ የሚገኘው ኦልማርት ሱፐር ማርኬት፤ በአገራችን የኮሮና ቫይረስን መከሰት ተከትሎ፣ ለአቅመ ደካሞች ከመቶ ሺህ በላይ ብር የሚያወጡ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለገሰ፡፡ ሱፐር ማርኬቱ ይህንን በጎ አድራጎት ያደረገው በተለይም ቫይረሱ በብዛት ያጠቃቸዋል ለተባሉት አረጋዊያን ሲሆን በዚህም ምክንያት ለመቄዶኒያ…
Rate this item
(0 votes)
በፕራና ኢቨንትስና በኢቲ መባቻ ኤቨንትና ቢዝነስ ሶሉሽን ትብብር የተዘጋጀው የፈርኒቸርና የቤተ ውበት አውደ ርዕይና ጉባኤ የፊታችን ሐሙስ ረፋድ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ለ3 ቀናት በሚካሄደው በዚህ አውደ ርዕይና ጉባኤ የፈርኒቸር፣ ቤተ ውበትና የግንባታ አጨራረስ ምርቶች፣ የቤት፣ በቢሮና በኢንዱስትሪ…
Rate this item
(2 votes)
ከ40 ዓመታት በፊት በባለ ራዕዩ ሚስተር ዎልፍጋንግ ግሮስ ባካውፍበረን (ባቫሪያ) ጀርመን የተቋቋመውና በበጎ ስራና ሰብዓዊ ድጋፍ ስራ ላይ የተሰማራው ‹‹ሁሜዲካ ኤቪ›› ኢትዮጵያ ውስጥ የሰብአዊ ድጋፍ ሥራ የጀመረበትን 10ኛ ዓመት ባለፈው ማክሰኞ መስራቹ ሚስተር ዎልፍ ጋንግ ግሮስ በተገኙበት አከበረ፡፡ በዓለም ላይ…