ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን በከተማው ሲዘዋወሩ ከሰነበቱ ወሬዎች አንዱ፣ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ፓርቲ (ኢሰፓ) እንደገና በምስረታ ሂደት ላይ የመሆኑ ጉዳይ ነው።ከአፄ ኃይለሥላሴ መንግስት ድክመቶች ወይም ችግሮች አንዱ፣ የፈለጉ ሰዎች በፖለቲካ ፓርቲ እራሳቸውን እንዲያደራጁ አለመፍቀዱ፣ አልፎም የፓርቲ አሰራርና በፓርቲ አማካይነት የፖለቲካ ትግል ማድረግ እንዲለመድ አለማድረጉ…
Rate this item
(0 votes)
 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ሳውዲ አረቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በሳውዲ አረቢያ የነበራቸው ቆይታ ሳውዲን የመጎብኘት ብቻ ሳይሆን፣የአረብ አገራት መሪዎችን ሳውዲ ላይ ሰብሰቦ ከእነሱ ጋራ በአካባቢያዊና በአለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የመምከር ነበር፡፡ በጉባኤው የሊቢያን፣ የየመንና፣ የሶሪያን ጉዳይ እንዲሁም አለም አቀፍ…
Rate this item
(2 votes)
“እኔ ሟች ነኝ፤ እውነቱ ታውቆ ዓላማቸው እንዲከሽፍ እፈልጋለሁ” ባለፈው እሁድ ሐምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከጅግጅጋ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አንድ የስልክ ጥሪ ይደርሳል። ግለሰቡ በስልክ ሲያወራ የተረበሸ ይመስላል። “እባካችሁ ህይወቴ አደጋ ላይ ነው፤ የሚመለከተው አካል ይታደገኝ ዘንድ ድምፅ…
Saturday, 23 July 2022 14:21

የቁም ፅሕፈት ነገር

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዲህ እንደዛሬው የኮምፒውተር ዘመን ሳይመጣ በፊት ትልቁ የፅህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ፅሕፈት፣ ከባዱ የፅሕፈት ሥልጣኔ ነበር፡፡ መኪናእንግዲህ የታይፕ ማድረጊያ ወይም typewriter መሆኑ ነው፡፡ ማናቸውም፤ ሥልጣኔ ያመጣውን ማሽን መኪና ስለምንል ነው፡፡ “ልብስ ሲቀደድብን ወደ መኪና ሰፊ ቤት ወስደህ አሰፋው” ይባላል”፡፡ የኮሌታ ነገር…
Rate this item
(0 votes)
ከቤት ሰራተኛነት እስከ ክብርት ቆንስላነት መግቢያእስከዳር ግርማይን የማውቃት እንደማንኛውም የኢትዮጵያን ኪነጥበብ በቅርበት እንደሚከታተል ሰው፤ በተዋናይነቷ፣ በፕሮዲውሰርነቷና በስክሪፕት ፀሐፊነቷ ነው፡፡ (ሞዴል እንደሆነችም አውቃለሁ።) “የጥቁር እንግዳ” እና “ሰውነቷ” በተሰኙ ፊልሞቿ ኮምጨጭ፣ ኮስተር፣ ጀገን… ያለ ገጸ ባህሪ ተላብሳ ነው የምትጫወተው፡፡ እኔ በግሌ ትንሽም…
Rate this item
(2 votes)
 “በዋናነት የአዕምሮ በሽታ ላይ ነው የምንሠራው” ሠናይት አድማሱ ትባላለች። ነዋሪነቷ በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ከተማ ነው። ቀድሞ በሞዴሊንግ ሙያ ትሰራ እንደነበር ትናገራለች፡፡ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን ሃገር ከሌሎች ጋር የመሠረተችውን የበጎ አድራጎት ድርጅት እየመራች ትገኛለች፡፡ “አፍሪካን ኮሚውኒቲ ፐብሊክ ኸልዝ ኳሊዥን” ይሰኛል ድርጅቱ። የተለያዩ…