ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
አንዳንዴ እንዲህ እናስባለን……. ካሰብን በኋላ “ምን ነካኝ?” ብሎ መደመም የወግ መሆኑ ሳይረሳ…“ጓደኝነት በተመሳስሎ እንጂ በተቃርኖ ላይ ይመሰረታል? አንዳዴ እንዲህ ይሆናል። ጓደኛሞች አውቃለሁ፤ አንዷ በጣም ቆንጆ ናት፤ ሌላኛዋ የደበዘዘች ….በባህሪም አንዷ የተረጋጋች፣ የተቀረችው ደርሶ ግንፍል የሚያደርጋት። አንዷ ልታይ ፣ ሌላኛዋ ልደበቅ…
Rate this item
(0 votes)
 (ክፍል ሁለት)በሀዲስ ኪዳን ውስጥ በጨረፍታም ሆነ በምላት፣ ስማቸው ከተጠቀሱ ‹ሰዎች› መካከል ይሁዳ እና በርባን የደራስያንን ቀልብ ሲስቡ እናነባለን፡፡ በተደጋጋሚ ሕይወታቸው ሲዘከርና ሲፈከር እናያለን - በተለይ በሕማማተ ሰሞን፡፡አንዳንዶቹ ደራስያን በስፋት የሚታወቀውን ታሪክ ለማብራራት ሲተጉ፣ አንዳንዶች ደግሞ በወንጌል ከተጻፈው በተቃራኒ ወገን ቆመው…
Rate this item
(0 votes)
 ”ይኼ እኛን አይደለም መላው አፍሪካውያንን የሚያስፈነጥዝ ሃሳብ ነው” (ክፍል ሦስት)ምሽቱን አዲስ አበባ ውድ ጓደኛዬ ዘንድ አሳልፌ፣ በማግስቱ በመጀመሪያው በረራ ወደ ድሬደዋ ተጓዝኩ። ወደ ሐረርም ዘልቄ የመጣሁበትን የእኅቴን ሃዘን ከቤተሰብ ጋር ለዐሥራ ኹለት ቀናት ተቀምጬ፣ ወደ አዲስ አበባ ተመለስኩ። አዝዬ ‘እሽሩሩ’…
Rate this item
(0 votes)
በረሃብ ምክንያት ወደ ግብጽ ወንድማቸው ዮሴፍ ዘንድ ከአባታቸው ጋር ተሰደው የነበሩት የያዕቆብ ልጆች ተባዝተው ከ435 ዓመት በኋላ ወደ ሃገራቸው የተመለሱበት፣ የግብጽ ታላላቆች የተመቱበትንና ከግብጽ የወጡበትን ቀን ፋሲካ ብለው በየዓመቱ በግ በማረድና ያልቦካ ቂጣ በመብላት ያከብራሉ፤ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጠቀሰው።ይህ የአይሁዶች ፋሲካ…
Rate this item
(2 votes)
በተፈጥሮዬ ከሽማግሌዎች (ከታላላቆች) ጋር ማውራት በጣም ደስ ይለኛል። ሽማግሌዎችን በጣምም አምናለሁ። የሚያወሩኝ፣ የሚነግሩኝ ሁሉ እውነት ይመስለኛል። በርግጥ ይህ ሁልጊዜ እውነት ሊሆን እንደማይችል አይጠፋኝም። ግና ምን አደርጋለሁ፤ በቃ ትልልቅ ሰዎችን አምናለሁ።፩. ሽማግሌው ፈረንጅመልኩን አይቶ ብቻ ይረባል አይረባምክፉ ነው ደግ ነው ማለት…
Rate this item
(3 votes)
 መንደርደሪያእ.ኤ.አ. ከ1890-1941 ከነበረው የጊዜ ቅንፍ ውጭ ራሱን ችሎ የሚታወቅ ኤርትራ የሚባል ሉአላዊ ሀገር በአለም ታሪክ አይታወቅም ነበር፡፡ እ.ኤ.አ ከ1890-1941 በፊት እና በኋላም አለም የሚያውቀው እውነት፤ ኤርትራ የኢትዮጵያ አንድ የግዛት አካል እንደነበረች ነው፡፡ ለዛም ነው የ1952 (እ.ኤ.አ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በውሳኔው…
Page 1 of 265