ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“--አንዳንድ ተመሳሳይ ፕሮግራሞች በቴሌቪዥን አይቻለሁ። አቀራረባቸው ግን “የትግል” አይነት ነው። ጋዜጠኛው ዓይኑን አፍጥጦ፤ አንገቱን አስግጎ፤ ተጠያቂውን “አንተ ሌባ ዛሬ እጄ ላይ ጣለህ!” አይነት ጥያቄ ይጠይቀዋል።--” ብሶተኛ ይደውላል --- “ሃሎ ሸገር ነው?” ---- ግርምሽ ይመልሳል --- “አዎ - ማንን ምን እንጠይቅልዎ?”…
Rate this item
(0 votes)
“ወንድ ትወድዳለች፡፡ የመዉደዷን ያህል ግን የተሳካለት የሚባል የፍቅር አጋጣሚ የላትም፡፡ የቀረቧት ወንዶች ሁሉ ባለአሮጊት እናቶች -አፍቃሪነት ሳይሆን የዘር ግንድ የማወፈር ተስፋ የተጣለባቸዉ፡፡ ያለሳቅ - ያለዕንባ - ያለፍቅር ልጅ የመፈልፈል ሕልም የሰነቁ፡፡--” ክፍል ሦስትየእንስታዊነት ሂስ አንድ ማኅበረሰብ እንስታዊነትን (feminine) እና ተባዕታዊነትን…
Rate this item
(1 Vote)
አሁን ባለንበት በሰለጠነው ዘመን ወደ ሁለንተናዊ ዕድገት የምናደርገውን ጉዞ ግምት ውስጥ በማስገባት እንደ አንድ ዜጋ ስለ ጅሎች እና ብሔረተኞች ውይይት መጀመር በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው። ነገር ግን ወደድንም ጠላንም ዛሬ በዓለማችን ውስጥ እነዚህ አስተሳሰቦች ህያው መሆናቸው አሳዛኝ እውነታ ነው፡፡ ከሁሉ…
Rate this item
(0 votes)
“እኛ የግዮን ጥንስሶች - የወይን ፍሳሽ ባለቤቶች - - ጠጥተን - ሰካራም ሳይሆን ራሱን ስካርን ነዉ የምንሆነዉ … ስካርን ስንሆን ደግሞ - መርሳት የሌለብንን ዘንግተን - መርሳት የሚገባንን አስታዉሰን - - ማወቅ የማይገባንን አዉቀን እንገኛለን …” (ክፍል ሁለት)፪. የዮሐንስ ሐሳቦችልብወለድን…
Rate this item
(1 Vote)
“--ጦርነቱ ብቻ ሳይሆን በወቅቱ ረሃብም የአብዛኞቹን ናይጄሪያውን ህይወት ቀጥፏል። በህወሃትተለዋዋጭ ስግብግብ ፍላጎት በተቀሰቀሰው ጦርነት፣ ሀገራችን ከናይጄሪያ የባሰ መመሰቃቀልእየደረሰባት መሆኑን መገመት ነብይነትን የሚጠይቅ አይሆንም፡፡--”እ.ኤ.አ በ1960 ናይጄሪያ ከዩናይትድ ቅኝ ግዛት ኪንግደም ነፃ ሆነች። እንደ ሌሎች ብዙ ከቅኝ ግዛት ነፃ የወጡ አዲስ የአፍሪካ…
Rate this item
(0 votes)
(ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሦስተኛ አልበሙን ሲያወጣ የዛሬ 7 ዓመት ከአዲስ አድማስ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ)በባህር ዳርና በአዲስ አበባ ከ15 ዓመታት በላይ በምሽት ክበቦችሰርቷል፡፡ “ስያሜ አጣሁላት” በሚለው የመጀመሪያ አልበሙ ከህዝብ ጋርየተዋወቀው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ፤ሦስተኛ አልበሙን (ስወድላት) ሰሞኑንለቋል፡፡ በአዲሱ ስራውም ስለ ሃገር፣ስለ…