ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የሀገሪቷ መዲና አዲስ አበባ የመንገድ መለያ ድልድዮቿና ተመሳሳይ የግንባታ ውጤቶቿ ላይ የተለያዩ የጎዳና ላይ ስዕሎችን መመልከት ከጀመረን ሰነበትን፡፡ የሲምንቶ ልሙጥ መልክ ካለው ኮንክሪት ጋር ዓይናችን ከሚፋጠጥ፣ የጥበብ እጆች ያሩፉባቸው ስዕሎችን መመልከት እጅጉን እንደሚሻል አከራካሪ አይደለም፡፡ እነዚህ ስራዎች ለከተማዋ ውበት የራሳቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
 • ሰባቴ በማመልከቻ መጠየቅ፣ አስር ጊዜም ተስፋ ሳይቆርጡ ደጋግመው መሞከር ለምን? የፓርቲ አባል ለመሆን! • ተራ የፖርቲ አባል ለመሆን የተጉላሉት ሰውዬ፣… ዛሬ የፓርቲ አለቃ፣ የአገሪቱም ገዢ ሆነዋል። እንዲያውም፣ በዓለማችንና በዘመናችን፣ እንደ ዢ ጂንፒንግ በሥልጣን የገነነ ሰው የለም ማለት ይቻላል። •…
Rate this item
(1 Vote)
• የብሮከር ሥራ እጅግ ከባድ፣ ጥንቃቄ የሚፈለግ፣ የደንበኞችን ስጋት የሚያቃልል፣ በሙያተኞች የሚሰራ ትልቅ ዘርፍ ነው… • በምንም መልኩ የሚመጣን አደጋ ወደ ኢንሹራንስ መውሰድ የአዕምሮ ሰላምን ይሰጣል ወ/ሮ ጌጤነሽ ሃይለማሪያም “የጌጤነሽ ሀይለማሪያምና ብርሃን ተስፋዬ ጀነራል ኢንሹራንስ ብሮከርስ” ኩባንያ መስራችና ዋና ስራ…
Rate this item
(0 votes)
“ኢትዮጵያ ምኞቷ ሁሉ ሰላምን ለማግኘት ነው”በዓለም ለሚገኙ ሴቶች ሁሉ ድምፃችንን ለማሰማት ዛሬ ማታ ምክንያት ስላገኘን እጅግ ደስ ብሎናል፡፡ ባገራችንና በሕዝባችን ላይ የአጥቂነት ሥራ ሊደረግበት በሚዘጋጅበት ጊዜ፣ ሰላምንና ነፃነትን ለማፅናት የቆመው የዓለም ሴቶች ማኀበር ስለ ገለጠልን የጋለ ወዳጅነት አሳብ ጥልቅ የሆነ…
Rate this item
(0 votes)
“ኢትዮጵያዊነትን መምረጥ ከሃዲነት” የሚለውን ቃል (ሀረግ) የሰማሁት የጀነራል ሳእረ አስከሬን ሽኝት በሚሌኒየም አዳራሽ በተደረገበት ወቅት ነበር:: ይህ ቃል ሲተነተን ብዙ ነገሮችን ያመለክታል፤ ሀገራችን ለገባችበት ፈተና መሰረታዊ መንስዔውን ይጠቁማል፡፡ ከ1983 እስከ 2010 ዓ.ም. በነበሩት 27 ዓመታት፣ በሀገርና በህዝብ ላይ የተሰራውን ሴራ…
Rate this item
(0 votes)
የጦርነት እና የዉጊያ ነገር ሲነሳ ስማቸው አብሮ ይነሳል። እነኚህን መሳሪያ የታጠቁ ሀገራትን ለወዳጅነት እንጂ ለጠብ የሚያጫቸው የለም። እንደው ከአቅም በላይ በሆነ ገፊ ምክንያት ከነዚህ ሀገራት ጋር ወደ ጠብ ውስጥ ቢገባ እንኳን ሁለቴ እና ሶስቴ የኃይል ሚዛንን ማስላትን ይጠይቃል። ምክንያቱም የታጠቁት…