ህብረተሰብ
- ጊዜው፤ የመጠየቅና የመጠየቂያ ነው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ወለጋ ጊዳ ኪራሙ እና በአዋሳኝ ወረዳዎች በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ ዘር ተኮር ጥቃት ከተጀመረ ቢያንስ ቢያንስ ሃያ ዓመት ይሆነዋል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሰላማዊ ትግል ብሎ ወደ አገር ውስጥ ከገባ ጊዜ…
Read 12106 times
Published in
ህብረተሰብ
ከረጅም ጊዜ በኋላ...ወንበር ስቦ ‘ራሱን ኖር አለው _የልብ የልቡን ሊያወጋው። እንግዳ ማንነቱ፣ አትሮንሱ ላይ መጽሐፍ ገልጦ “ገድለ ሕይወቱን” ሊያትትለት ሲሰናዳ፤ ነባር ማንነቱ ጆሮው እንደ ጥንቸል ጆሮ ቆመ - ሊሰማ። ከየት ልጀምርልህ? ሕይወትስ ጠርዝና ደርዝ አላትን? ከ እስከ የሚል ቅንብብ ውስጥ…
Read 11329 times
Published in
ህብረተሰብ
“ሌላ የትግራይ ሸኔ ለመሸከም ሀገር አቅምና ፍላጎት የላትም” የእነ አቦይ ስብሐት ቡድን - ትሕነግ፤ አዲስ አበባ እንደገባ የተከሰተ ነገር በማስታወስ ልጀምር።አንድ የጭነት ማመላለሻ ማኅበር፣ ከአሰብ የእርዳታ ስንዴ ጭኖ ለማምጣት ከእርዳታ ማስተባበሪያ ድርጅት ጋር ውል ይገባል። ማኅበሩ መኪናዎቹን ወደ አሰብ ሲልክ፤…
Read 2281 times
Published in
ህብረተሰብ
ህልምን እውን አድርጎ የማለፍን ያህል ስኬት የለም የዛሬው እንግዳችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ አብራሪ ነበሩ-ፓይለት። በኬንያ፣ በታንዛንያና አውስትራልያ በዚሁ ሙያ ለረዥም ዓመታት አገልግለዋል። ባጠቃላይ በዚህ ሙያ ውስጥ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ አሳልፈዋል። ካፒቴን አበራ ለሚ ይባላሉ። ካፒቴኑ ከተቀጣሪነት ወጥተው የራሳቸውን…
Read 8379 times
Published in
ህብረተሰብ
«ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው» የምትለዋን የእዮብ መኮንን ዘፈን ወንዶች ሁሉ ለሚስቶቻቸው ይጋብዛሉ (ሚስቲቱ ቆንጆም ትሁን መልከ-ጥፉ)። አጀኒ ይኼን ዘፈን በተለየ መልኩ ይጋብዛታል ለፒያሣ፤ ለአራዶቹ ሰፈር። «ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ለእሱ እና ለጓደኞቹ mantra ነች። (በቡድሂዝም/በሂንዱይዝም ተመስጥኦን ለማምጣት የሚደጋግሟት ቃል ወይም ድምፅ ማንትራ ናት_ፒያሣም ለአጀኒ…
Read 2049 times
Published in
ህብረተሰብ
ከዳግማዊ ምኒልክ ለፕሬዚዳንት ሩዝቬልት የተጻፈ ደብዳቤ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር፣ ንጉሠ-ነገሥት ዘኢትዮጵያ።ይድረስ ለክቡር የዩናይትድ እስቴት መንግሥት ፕሬዚዳንት ሮዝቤል።ሰላም ለእርስዎ ይሁን።ባለሙሉ ስልጣን ሆኖ ለመጣው መልክተኛዎ ቆንስል ጀነራል እስኪነር የላኩት ደብዳቤ ደርሶኛል። እስካሁን በኔና በርስዎ መንግስት የፍቅር መላላክ…
Read 1353 times
Published in
ህብረተሰብ