Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 17 March 2012 09:31

ውበት ሲለካ…

Written by
Rate this item
(12 votes)
ሴቶቻችን አንድ ሆነዋል:: ከአንድ ፋብሪካ ተሠርቶ የተገጠመላቸው እስኪመስል ድረስ ባለረጃጅም ፀጉር ሴቶች ከተማውን አጨናንቀውታል፡፡ በቀለሙ፣በቁመቱ እና በዓይነቱ ተመሳሳይ የሆነ ፀጉር በበርካታ ሴቶች አናት ላይ ተንዠርጎ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ሴቶቻችን ተፈጥሮ ከለገሰቻቸው እህቶቻቸው በገዙት ተቀጣይ የሰው ፀጉር ባለረጃጅም ፀጉር ሆነዋል፡፡ ከዓመታት…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እሰየው ነው… አሁን አሁን ጋዜጠኝነት አሪፍ እንትናዬዎች ስለገቡበት… ለኢንተርቪው የቀጠረ እንግዳን ጸሀፊ “ለክፉም ለደጉም ሞባይልሽን ብይዘው…” ምናምን መባባል ሊቀርልን ነው፡፡ አሀ… ጋዜጠኞች እስከዛሬ አሯሯጭ (ፔስሜከር) ነበርና! የሪቮሉሽኑ ፍሬ ለእኛም ይዳረሳ! ቂ…ቂ…ቂ… ስሙኝማ…የምር ግን ይሄ የ‘አሯሯጭነት’ ነገር አስቸጋሪ እየሆነ…
Rate this item
(0 votes)
አንዳንድ ወዳጆቼ ላሊበላን ሳታዩ እንዴት ከቅጽሩ ውጪ ያለውን ቤተ - ጊዮርጊስን አያችሁ ብለው ጠይቀውኛል፡፡ እኔ ጉዞ ማስታወሻ ስጽፍ በየቦታው እንደደረስኩ፣ ራሴ ያየሁበትን ቅደም ተከተል ተከትዬ እንጂ በታሪክ የታነፀበትን ዘመን ቅደም ተከተል ይዤ አይደለም፡፡ ስለሆነም፤ ባለፈው እንደፃፍኩት ሰው ወደ አሸተን ማርያም…
Rate this item
(1 Vote)
መከባበር፣ መደማመጥ፣ መተሳሰብ ወይስ በጐሪጥ መተያየት? ለምሳሌ በአሜሪካ ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ መጥ ተማሪ ስለ ሦስት አዳዲስ ነገሮች የሚገልጥ በራሪ ወረቀት ይሰጠዋል፡፡ ስለ ጥቁር፣ ስለ ግብረ ሰዶማዊ፣ ስለ ኤሽያ አሜሪካዊ! ይህ የሚደረገው ተማሪዎች ስለ ጉዳዩ መረጃ እንዲኖራቸውና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ በማሰብ ነው፡፡…
Saturday, 03 March 2012 14:57

አላምርባቸው ያሉ ነገሮች…

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ከረማችሁሳ! እንዲሁ ነው እንግዲህ…የላይፍ ነገር! እኔ የምለው…ዘንድሮ አላምርባቸው ያሉ ነገሮች አልበዙባችሁም! ለምሳሌ ከቤት ውጪ የመመገብ ነገር አላምርበት ብሏል፡፡ እኔ የምለው…ፊፍቲ ምናምን ብር ከፍላችሁ ያዘዛችሁት ሥጋ ወጥ ውስጥ …”ሥጋውን” ለማግኘት ለአፋልጉኝ ማስታወቂያ ተጨማሪ ወጪ ሊያስፈልጋችሁ ይችላል፡፡ ሹሮ ያኔ “የድሃ ቀለብ”…
Saturday, 03 March 2012 14:55

አባይ እስኪደርስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
GIZ የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል እያከናወናቸው ያሉትን ተግባራት ማሣየትና በዚሁ ክልል በ3 ቀበሌዎች ላይ ያስገነባቸውን በውሃ ኃይል የሚሰሩ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ጣቢያዎችን ለማስመረቅ በተያዘው ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ ጥሪ ከተደረገላቸው ጋዜጠኞች መካከል አንዷ ሆኜ ነበር ባለፈው ረቡዕ…