ህብረተሰብ
Saturday, 26 November 2011 08:36
መሬት ይዛችሁ ስለመሬት እናውጋ! “መሬት ሳትበላኝ ልብላት ብዬ ነው” - (ወግ)
Written by በእምሻው ገ/ዮሐንስ
የማወራችሁ ስለመሬት ስለሆነ መሬት ይዛችሁ አድምጡኝ፡፡ በነገራችሁ ላይ ስለመሬት በመሬት ብዙ ተብሏል፡፡ እስቲ ጥቂቶቹን ከመሬት ዘግነን እንያቸው፡“ከመሬት ተነስቶ”፣ “መሬት ከዳችው”፣ “ኖሮ ኖሮ ከመሬት”፣ “መሬት የሆነ ሰው”፣ “መሬት ላራሹ”፣ “መሬት ያበቀለችው” …ወዘተ በተረፈ ደግሞ እናንተ ትዝ ያላችሁን ልታክሉበት ትችላላችሁ፡፡ዛሬ ከእናንተ ጋር…
Read 2276 times
Published in
ህብረተሰብ
“መዝናናት መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት” ጓድ ሌኒን ልጅነት ስንል፣ ከምንጩ ከእናት መነሳት ደግ ነው፡፡ ከጥንት እንጀምር፡፡ በዚያ በደጉ ዘመን ከብዙ ማስተዋልና ማሰብ ማሰላሰል በኋላ ተረትና ምሳሌዎቹን እመው ዝግ ባለ ድምጽ ይናገሩዋቸው ነበር፡፡ ከዚያ አበው ይቀበሉና፣ እንደ ገደል ማሚቶ በጐላ ድምጽ ይደጋግሙዋቸዋል…
Read 3174 times
Published in
ህብረተሰብ
ብዙዎች የአዲስ አበባ ሰፈሮች በተለምዶ የሚጠሩበት ስም አላቸው፡፡ ካምቦሎጆ፣ ንፋስ ስልክ፣ ቀበና፣ እሪ በከንቱ፣ ዶሮ ማነቂያ፣ በቅሎ ቤት፣ ሸጐሌ፣ ሰባራ ባቡር፣ ዕንቁላል ፋብሪካ፣ ኮልፌ፣ … በርካታ ናቸው፡፡ የስሞቹ አወጣጥ የራሱ ምክንያት ቢኖረውም ብዛኞቻችን ስሞቹ እንዴት እንደተሰየሙ በትክክል እናውቃለን የሚል ግምት…
Read 2468 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 19 November 2011 14:27
የተገነዙ ትኩሥ ሬሳዎች የሚከማቹበት ዋሻና በዘመናችን ሰዎች የተሠራው ውቅር መቅደስ
Written by ሰሎሞን አበበ ቸኮል Saache43@yahoo.com
“በእርግጥ የናንተ አባቶች ያነን [ላሊበላንፀ] ካነጹ፣ ለምን በእናንተ ዘመን እንደነሱ ያለ አልተሠራም?” በማለት ታሪካችንን ለመፈታተን ሲሞክሩ ይደመጣሉ፡፡“ብዙ መልስ ቢኖርም ከ840 ዓመታት በኋላ ምስካበ ቅዱሳን መድኅኔዓለም ገዳም የማያፈናፍንና የማያዳግም ምላሽ ስለሰጠ ታሪካዊ ጠቀሜታው የጐላ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡”ይህ ስለተጠቀሰው ገዳም፣ በተለይም ስለውቅርና ፍልፍል…
Read 3147 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰው በሥራ ሳለ አይበድልም፤ አያጠፋም … ከቦዘነ ግን … ማህበር ከሠርግ ዕብደት፣ ከልቅሶ ሞኝነት አያንስም … በምግብ ማህበር ዘጥዘጥ እንጂ ፅድቅ የለም … ባለፈው ሳምንት፡ “የባለቅኔው የአለማየሁ ሞገስ አስገራሚ የጋብቻ አፈፃፀም” በሚል ርዕስ አንድ ጽሑፍ አስነብቤ ነበር፡፡ “ሠርግና ልማድ” በሚለው…
Read 1982 times
Published in
ህብረተሰብ
“መዝናናት፣ መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት!” - ጓድ ሌኒንእስፓኝ በጣም ከሚገርሙኝና ከሚነሽጡኝ አገሮች አንዱ ነው፡፡ Renaissance ከሚባለው ዘመን እንጀምራለን፡ በሌሎቹ የኤውሮፓ አገሮች እነ ሼክስፒር፣ እነ Leonardo da Vinci, እነ Michelangelo Buonarotti, እነ El Greko በቀሉ፡፡በእስፓኝ ከበቀሉት አርቲስቶች አንዱ Lope de Vega የሚባል…
Read 2655 times
Published in
ህብረተሰብ