ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
(ካለፈው የቀጠለ) የደሴን ቅዝቃዜ ሳስብ ሁለት ነገሮች ይመጡብኛል፡፡ አንደኛው “ደሴ ሲገቡ አልቅሶ፣ ሲወጡ አልቅሶ” የሚለው መሠረታዊ አባባል ነው፡፡ ሁለተኛው፤ በሥራ አጋጣሚ የማውቃት ያች ሞቃት ከተማ፣ ደሴ፣ ምን ነካት? የሚለው የራሴ አግራሞት ነው፡፡ ዱሮም ደሴ’ኮ ለመጀመሪያ ሲገቡባት ታስለቅሳለች፡፡ ትደብራለች፡፡ ከዳገቱ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት፣ ከአቶ በረከት “የሁለት ምርጫዎች ወግ” መጽሐፍ ምረቃ ጀርባ “ሌላ ወግ መሰለቃችንን አውግቻችሁ ነበር፡፡ በተለይ፣ አቶ በረከት ለወዳጆቻቸው ምስጋና ሲያቀርቡ፣ የሸራተኑ ላሊበላ አዳራሽ በጭብጨባ መናጡን ተናግሬ ነው በቀጠሮ የተለያየነው፡፡ እንደተባለው በኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ (ወቅታዊ ሁኔታም ማለት ይቻላል) ኢትዮጵያዊያን…
Rate this item
(0 votes)
“ማየት ማመን ነው” የሚለው አባባል በየማስታወቂያው እየገባ ረከሰ፡፡ ሳስበው፤ ለካ ግልባጩም ኃይለኛ ዕውነታን ያዘለ ነው - በተለይ እንደኔ ላሊበላን ላየና -የዕምነት ምጡቅነትና ጥልቀት ለታየው! ገጣሚ ሰለሞን ዴሬሣ፤ “ይሄ ላሊበላ የሚባል ንጉሥ፤ እዚህኛው ተራራ ላይ ቆሞ፣”ያኛውን ተራራ ፈልፍዬ ቤተክርስቲያን አደርገዋለሁ” ብሎ…
Rate this item
(0 votes)
ታሪክ ፀሃፊው ተክለፃድቅ መኩሪያ ስለ ንጉስ ፋሲል ቤተመንግስት አገነባብ ሲገልፁ አፄ ፋሲል ቤተ እስራኤሎችንና ሕንዶችን እንዳስተባበሩ ያወሳሉ፡፡ ፀሃፊው “የኢትዮጵያ አንድነት ከአፄ ልብነድንግል እስከ አፄ ቴዎድሮስ” በተሰኘ የታሪክ መፅሃፋቸው እንዳሰፈሩት፤ “ግንበኞች ሰብስበው (ፖርቱጊዞች አሉበት የሚሉ አሉ)፤ በጐንደር ከተማ እስከዛሬ የፋሲል ግንብ…
Rate this item
(0 votes)
የተከበራችሁ አንባብያን:- England, my England, What have I done for you? What is there I would not do, England my own? (Anonymous.) “ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ! አገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ?” (መንግስቱ ለማ) አንድ በመጀመርያ ኢንግላንድ ብቻ ነበረች፡፡…
Rate this item
(0 votes)
(ክፍል ሁለት) የጉዞ ማስታወሻ *** “አባይ ቁልቁለቱን እንባዬ እያነቀኝ፣ አባይ አቀበቱን ላብ እያጠመቀኝ፣ መቅረትስ አልቀርም እስከዚያው ጨነቀኝ…” (የአገሬ ዘፋኝ) ***