ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ልጆችና ቴሌቪዥንን አስመልክቶ ብዙ ስለማይነገርለት የወላጆች ኃላፊነት በክፍል አንድ ጽሑፌ የመነሻ ሐሳቦችን ሰጥቼ ነበር፡፡ የአገራችን ወላጆች (ሁሉም ባይሆኑ አብዛኛው) በቴሌቪዥን የሚተላለፉ ፕሮግራሞች በልጆቻቸው ባሕሪና አስተሳሰብ ላይ ሊያሳድር የሚችለውን ተጽዕኖ ጊዜ ወስደው ለማሰብ የሚጨነቁ አይመስለኝም። በቅርብ ከማውቃቸው ወላጆች መካከል በጣት የሚቆጠሩት…
Rate this item
(15 votes)
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤የመልካም አስተዳደር ችግርን ለመፍታት ቁርጠኛ መሆንዎን በተለያየ ጊዜና ቦታ ከተናገሩት ቃል ለመረዳት ችያለሁ፡፡ ይህ ግልፅ ደብዳቤም በአሁኑ ወቅት የመንግሥትዎ ዋነኛ የትግል አጀንዳ በሆነው የመልካም አስተዳደር ጉዳይ ላይ የሚያተኩር ነው፡፡ በዚሁ ዓመት መጀመሪያ አካባቢ ከአንድ የቢቢሲ ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት…
Rate this item
(6 votes)
የአሌክስ አብርሃም - ግጥም ዛሬ ውስጤን ለከነከነው ሃሳብ ከፍታ፣ ይሰጠኛል ብዬ መግቢያ ላደርገው ወድጃለሁ፡፡ በተለይ የመጨረሻዋ ስንኝ የዘመናችንን ጥርት ያለ ሥዕል ስለምታሳይ በእጅጉ አርክታኛለች፡፡ ተኩስ እየተሰማ፣ ሞት ወደየቤታችን እየመጣ፣ ጆሮዋችንን መድፈን የለመድን ጥቂት አይደለንም፡፡ ሞት በስንት በኩል ይመጣል? ቢባል መንገዱ…
Rate this item
(6 votes)
ትውልድና እድገታቸው ባሌ አዳባ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውንም በትውልድ ቀያቸው ተከታትለዋል፡፡ ከ9-10ኛ ክፍል ለመማር በ17ዓመታቸው ወደ ጐባ ከተማ አቀኑና ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን ይናገራሉ - የዛሬዋ እንግዳችን ወ/ሮ መድሃኒት መኩሪያ፡፡ የአዲስአድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ እንዴት…
Rate this item
(0 votes)
3.5 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚያወጡ ይገመታል ብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉስ ፔሌ፤ በተጫዋችነት ዘመኑ የተሸለማቸውና ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ውድ ንብረቶች በመጪው ወር ለንደን ውስጥ በሚካሄድ ጨረታ ለሽያጭ እንደሚቀርቡና 3.5 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣሉ ተብሎ እንደሚገመት ሮይተርስ ዘገበ፡፡ጁሊየንስ ኦክሽን በተባለው አጫራች ኩባንያ አማካይነት ለጨረታ…
Rate this item
(9 votes)
የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲን ተመልከቱ - የአሜሪካ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው። የአሜሪካ፣ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው።በትልልቅ ኤርፖርቶች ላይ፣ ፍተሻና የፀጥታ ቁጥጥር የማካሄድ ስልጣን የተሰጠው የአሜሪካ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ፤ ከሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሁሉ የሚበልጥ ልዩ ስልጣን…