ህብረተሰብ
ታሪክ ፀሃፊው ተክለፃድቅ መኩሪያ ስለ ንጉስ ፋሲል ቤተመንግስት አገነባብ ሲገልፁ አፄ ፋሲል ቤተ እስራኤሎችንና ሕንዶችን እንዳስተባበሩ ያወሳሉ፡፡ ፀሃፊው “የኢትዮጵያ አንድነት ከአፄ ልብነድንግል እስከ አፄ ቴዎድሮስ” በተሰኘ የታሪክ መፅሃፋቸው እንዳሰፈሩት፤ “ግንበኞች ሰብስበው (ፖርቱጊዞች አሉበት የሚሉ አሉ)፤ በጐንደር ከተማ እስከዛሬ የፋሲል ግንብ…
Read 5420 times
Published in
ህብረተሰብ
(ክፍል ሁለት) የጉዞ ማስታወሻ *** “አባይ ቁልቁለቱን እንባዬ እያነቀኝ፣ አባይ አቀበቱን ላብ እያጠመቀኝ፣ መቅረትስ አልቀርም እስከዚያው ጨነቀኝ…” (የአገሬ ዘፋኝ) ***
Read 3367 times
Published in
ህብረተሰብ
እፊትህ የነበረው ከወደቀ፣ አንተ ዘልለህ ቦታውን ትይዛለህ፣ የቅድም ቦታህን ከኋላህ የነበረው ዘልሎ ይተካበታል፡፡ ማለት ወታደሮቹ እየወደቁም የሰልፉ የጦር ቅርጽ አይለወጥ፡፡ የሚገጥመን ጠላት ግን እያንዳንዱ እግረኛ ወደ መሰለው እየዘለለ ስለሚዋጋ ብዙ ቢገድልም ለውጊያው ውጤት ያን ያህል ልዩነት አያመጣም፡፡ የተከበራችሁ አንባብያን እነሆ…
Read 7874 times
Published in
ህብረተሰብ
የማስታወሻው ማስታወሻ የደቡብ አፍሪካ ጉዞዬን ማስታወሻ ጽፌያለሁ፡ የፈረንሳይ ጉዞዬን ማስታወሻ ጽፌያለሁ፡፡ የጀርመን ጉዞዬንም እንደዚያው፡፡ የአሜሪካ ጉዞዬን በረዥሙ ዘግቤያለሁ - ለእኛ ሰው በአሜሪካ ስል፡፡ እግረ መንገዴን የቤልጂየም ጉዞዬን ዳስሻለሁ፡፡ የደቡብ ኮርያ ጉዞዬን ነጥቤያለሁ፡፡ የኢራን መንገዴንም ነቁጫለሁ፡፡ ሁሉም ውስጥ እኔ አለሁ፡ ኢትዮጵያዊ…
Read 4392 times
Published in
ህብረተሰብ
ገና በልጅነታቸው ጠበቃ መሆን ይፈልጉ እንደነበር የሚናገሩት አቶ ሳሙኤል አባተ ተሰማ፤ በአሁኑ ሰዓት በተከላካይ ጠበቃነት እየሰሩ እንደሚገኙ ይናገራሉ፡፡ ከእሳቸው ጋር አብረው የተማሩ ጓደኞቻቸው የግል የጥብቅና ስራ ላይ በመሰማራት ከፍተኛ ገቢ እንደሚያገኙ የገለፁት አቶ ሳሙኤል፤ ደሞዛቸው እርካታን የማይሰጥ ቢሆንም አቅም ለሌላቸውና…
Read 2890 times
Published in
ህብረተሰብ
“ሎጐ” የሚለው ቃል ከግሪክ ቋንቋ የተወሰደ ነው፡፡ ከግሪክ ቋንቋ የተወሰደ መሆኑን የተወሰድኩት “Man kinds Search for meaning” ከተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ መፅሐፉን የፃፈው ሰው ደግሞ በአሁኑ ወቅት በሞት ተወስዷል፡፡ መፅሐፉ ውስጥ ያለው ቁም ነገር መፅሐፉን ለፃፈው ሰውዬ ከእንግዲህ አይጠቅመውም፡፡ የመፅሐፉ እውነትነት፤…
Read 4632 times
Published in
ህብረተሰብ