ህብረተሰብ
Saturday, 30 April 2022 20:13
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር፤ እባክዎ “ልዝብ አምባገነን” ይሁኑ!
Written by (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)
የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ “ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ወያኔ ይሁኑ” በሚል ርእስ በዚሁ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ አጭር ማስታወሻ ማቅረቤን አስታውሳለሁ፡፡ በዚያ ጽሑፌ “ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ወያኔ ይሁኑ” ያልኩት ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ነበር፡፡ ይህንንም ያልኩበት ምክንያት በወቅቱ በያቅጣጫው ከመሬት እየተነሳ…
Read 5270 times
Published in
ህብረተሰብ
ጥንታዊ የሃይማኖት መጻሕፍት፣ በብዙ ገጽታቸው፣ ከባድ ናቸው። ከባድ ማለት፤ የመልዕክታቸውን ክብደት ለመግለጽ ይሆናል። ለግንዛቤ አስቸጋሪ መሆናቸውንም ያመለክታል። የይዘታቸው ስፋት፣ የታሪካቸው የምዕተዓመታት ርቀት፣ የቋንቋቸው ጥንታዊነት፣ ቀላል አይደለም። “የእምነት” እና “የእውነት” ጉዳዮችም፣ የሃይማኖትን ነገር፣ በእጅጉ ያከብዱታል። የሃይማኖት መፃሕፍት፣ ከመልዕክታቸው ክብደትና ከመልካም የሥነምግባር…
Read 8116 times
Published in
ህብረተሰብ
ያለቀው ወይስ ያልተጠናቀቀው ቀዝቃዛው ጦርነት? በ1992 ዓ.ም እ.ኤ.አ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ቡሽ ለመላ ሀገሪቱ ደስታ እየተናነቃቸው ባደረጉት ንግግር (State of the Union)፤ “በህይወቴና በምንኖርበት በዚህ ጊዜ ታላቅ ነገር ሆነ፡፡ ይኸውም በእግዚአብሔር ቸርነት አሜሪካ የቀዝቃዛው ዓለም ጦርነትን አሸነፈች፣” ብለው ነበር የጀመሩት፤…
Read 2172 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 23 April 2022 14:51
የትንሳኤ እንግዳ - የፈንዲቃ የባህል ማዕከል መስራች አርቲስት መላኩ በላይ
Written by Administrator
“ትከሻዬ ነው እዚህ ትልቅ መድረክ ያደረሰኝ” ከገጠር የመጡት ትክክኛዎቹ አዝማሪዎቹ ናቸው ትክክለኛውን ሥራ የሚሰሩትከተለያዩ የዓለም አገራት በርካታ ሽልማቶችን የተቀበለው የውዝዋዜ ጠቢቡ፤ በቅርቡ ደግሞ እነ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በተናገሩበት መድረክ ስራውን ለማቅረብ ችሏል።የ”TEDD Fellwow 2022” እጩ ሆኖ በካናዳ ቫንኮቨር ተገኝቶ ብዙዎች…
Read 3960 times
Published in
ህብረተሰብ
‘አፒዝመንት’ኔቪል ቻምበርሊን የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ ዳግመኛ ጦርነት በአውሮፓ እንዳይነሳ ይፈልጋሉ። ፔኒሲሊን የማይታወቅበት ጊዜ በመሆኑ ትከሻውን ጥይት ሸርፎት ያለፈ ወታደር ሁሉ ቁስሉ እያመረቀዘ የማይድንበት፤ ሰው እንደጉድ የረገፈበት፤ አሰቃቂ የነበረው የአንደኛው ዓለም ጦርነት ትዝታ ከአይምሮአቸው አልጠፋም። ጀርመን ቨርሳይ ውስጥ የፈረመችውን ስምምነት…
Read 9976 times
Published in
ህብረተሰብ
በኢትዮጵያ ያለውን የሰላም ሁኔታ የሚከታተል “ኢትዮጵያ ፒስ ኦቭዘርቨር” የተባለ ድርጅት በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት፣ ከመጋቢት 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት የአራት ዓመታት ጊዜያት ውስጥ በተደራጁ ሃይሎች 2ሺ827 ጥቃቶች በመላው ኢትዮጵያ የተፈጸሙ ሲሆን በዚህም 15ሺ604 ሰዎች…
Read 1663 times
Published in
ህብረተሰብ