Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የመጨረሻዋ ቀን እርግጥ በሯ ጠባብ ናት፡፡ ከአንድ ሜትር የዘለለ ቁመት የሌላት “አስጐንባሽ” በር ናት፡፡ ይህቺን ጠባብ በር አጐንብሰን ስናልፍ የምናገኛት ክፍልም እንዲሁ ጠባብ ናት፡፡ በዚህች ጠባብ ክፍል ግድግዳ ላይ የከብት ይሁኑ የሌላ እንስሳ የማያስታውቁ ሹል ቀንዶች በመደዳ ተሰክተው ይታያሉ፡፡ እነዚህ…
Saturday, 03 March 2012 14:45

ሱዳናዊው አሉላ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አባታቸው ከጃንሆይ የወርቅ ኒሻን ሸልመዋል ከኢትዮጵያውያን ጋር ብዙም ልዩነት በሌላቸው ሱዳኖች መሀል ቢሆኑም ኢትዮጵያዊ ደም እንዳላቸው ለማወቅ ግን የሳቸው ማረጋገጫ አያስፈልጋችሁም፡፡ አሉላ በርሄ ኪዳኔ ይባላሉ፡፡ ጊዜውን በትክክል መናገር ባይችሉም የሳቸው አያት ከትግራይ በመነሳት ገዳሪፍ የተባለችውን የሱዳን ከተማ ካቋቋሙ ሰዎች አንዱ…
Saturday, 25 February 2012 13:14

ጋሽ ስብሃት አንድም ሦስትም ነው!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ደራሲ፣ አዋቂ እና ነገር-አዋቂ ጋሽ ስብሃት ካስተማረን ነገሮች አንዱና ዋነኛው ድፍረት ይመስለኛል፡፡ ባዶ ድፍረት ሳይሆን የሥነፅሁፍ ድፍረት፡፡ ቁም ነገር ያዘለ ድፍረት፡፡ ውበት ያለው ድፍረት፡፡ ዕውቀት ያለው ድፍረት፡፡ ይህንን ዓይነቱን ድፍረት ደግሞ እንዲያው ልብን ስለሞሉና ደረትን ስለነፉ አያገኙትም፡፡ ደንፊ - ፖለቲከኛ…
Saturday, 25 February 2012 13:08

ደራሲም ማረግ ይችላል!

Written by
Rate this item
(0 votes)
(“ረ” ይጠብቃል) መንገድ ሳይሄዱት ነው (እ)ሚኬድ ሞት ሳይሞቱት ነው (እ)ሚለመድ እንርገጠው እንጂ አፈሩን፣ ከቶ አፈር መሆን አይቀርም አመነ ወይ አላመነም፣ ሁሌ ቤቱ አንድ ነው መቼም! “… ከዚያች ካልታወቀች አገር ዐይነ - ሥጋችን ካላያት የሄደባት መንገደኛ፣ ከቶም ካልተመለሰባት …” እንዳለው ነው…
Rate this item
(0 votes)
(የፊዚክስ ባለሙያው ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ፤ ከነቢይ መኰንን ጋር ያደረጉት ልዩ ቃለ-መጠይቅ) ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ - ጠይም፣ አጭር፡፡ ቀስ ብለው የሚናገሩ ከፈለጉ ግን ቶሎ ቶሎ እየተራመዱ መሄድ የሚችሉ ሰው ናቸው፡፡ ዶ/ር ሙሉጌታ በቁመታቸው አንፃር ቀጭን አይባሉም፡፡ ጠንካራ ናቸው፡፡ በአዕምሮ ጉዳይ ካሰብናቸው…
Rate this item
(0 votes)
ኢሕአዴግ በደርግ ዘመን ለተሰሩ መልካም ነገሮች ዕውቅና ለመስጠት አንዳች ፍላጐት ያለው አይመስልም፡፡ ደርግም ለንጉሱ ዘመን በጐ ተግባሮች በአድናቆት ምስክርነት ለመስጠት ንፉግ እንደሆነ የስልጣን ዘመኑ ተጠናቀቀ፡፡ መንግሥታቱ ወይም ባለስልጣናቱ ለመመሰጋገን ቢቸገሩም ሁሉም በየዘመናቸው የሰሩት ሰናይና እኩይ ተግባር ምን እንደሚመስል ታሪኩን መዝግበው…