ህብረተሰብ
“…ግብጽ በነዚያ ጥንታዊ ዘመናት በኢትዮጵያውያን አገዛዝ (የበላይነት) ሥር ነበረች፡፡ ሳይክሎፒዲያ በሚለው ቢቢላካል ሊትሬቸር (ሥነ-ጽሑፍ) ውስጥ እንደተጠቀሰው፤ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለግብጽ ነገሥታትና የንግሥናው ቤተሰቦች የተሰጠ ስም እንደነበር ይመሰክራል፡፡ በእርግጥም በነዚያ ዘመናት ኢትዮጵያ ግብጽን ገዝታለች…” የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር “ሕያው የጥበብ ጉዞ” በሚል…
Read 2824 times
Published in
ህብረተሰብ
ተናጋሪዋ ምድር ባለፈው ሳምንት ጉዞውንም ጽሑፉንም በይደር አቆይተነው ነበር፡፡ እነሆ ከዚያው ቀጥለናል፤ የቆምንበትን ቦታ ለማስታወስ ያህል አስደናቂ ለውጥ ወዳየሁበት ግራ ካ/ሀ ልመልሳችሁ፡፡ ግራ ካሱ መለመላውን የቆመ ሰው ይመስል ነበር፡፡ አሁን የተፈጥሮ ክብሩን ተጐናጽፏል፡፡ ሰው እና እንስሳት እንዳይደርሱበትም ሰባ የጥበቃ ሰራተኞች…
Read 3579 times
Published in
ህብረተሰብ
ተናጋሪዋ ምድር ሰኔ 8 ቀን 2005 ዓ.ም ጠዋት፡፡ ዕለቱ በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ ነበርና ከቀጠሮው ቦታ የተገኘሁት ልክ ከንጋቱ አስራ አንድ ሰዓት ላይ ነው፡፡ ምክንያቱም ቡድኑ በጥዋት ተነስቶ ረጅም መንገድ መጓዝ ይጠበቅበታል፡፡ ከአዲስ አበባ ለመነሳት ገስግሶ መሰባሰብ ያስፈልጋል ስለተባለ የቀጠሮው ጊዜ…
Read 3735 times
Published in
ህብረተሰብ
የጀግና ሰው መልኩ ሁለት ብቻ ነው፤ አንድ ፊት መስዋዕት በአንድ ፊት ድሉ ነው፤ የሁሉም ማሰሪያ ማተቡ ብቻ ነው፡፡ (“የአሲምባ ፍቅር” ገፅ 140) ካህሳይ አብርሃ ወይም በበረሀ ስሙ አማኑኤል ተብሎ ይጠራል፡፡ መስከረም 27ቀን 1968 ዓም የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ሰራዊትን ለመቀላቀል ወደ…
Read 3469 times
Published in
ህብረተሰብ
የአዲስ አበባ ህንፃዎች ለአሸባሪዎች ፍንዳታ የተጋለጡ ናቸው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ፎሬንሲክ ምርመራ ዳይሮክቶሬት ፍንዳታ ዲቪዥን በስሩ ከሚያስተዳድራቸው ክፍሎች አንዱ የዛሬ አምስት ዓመት የተቋቋመው የፍንዳታ ምርመራ ዲቪዥን ክፍል ተጠቃሽ ነው። በኢንስፔክተር ታመነ ግርማ የሚመራው ይሄ ክፍል፤ ፍንዳታ ከመድረሱ በፊትና…
Read 2888 times
Published in
ህብረተሰብ
እንደ ዓለት የጸና ታሪክ፣ እንደ ፏፏቴ የሚፈስስ ዜማ የሚያፈስሱ ከንፈሮች፣ የልብ አፍንጫ የሚነቀንቅ የፍቅር መዓዛ ያለውን የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ለመጎብኘት ወደ ኦጋዴን ስንበርር፣ አውሮፕላኑ በሁለት ክንፎቹ ሲበር፣እኛም ሺህ ክንፎች ያወጡ ልቦች ነበሩን፡፡ ኦጋዴን ገብተን ፈንጂ አየር ላይ ከነወንበራችን ሲያንሳፍፈን፣ኦብነግ መንገድ…
Read 4532 times
Published in
ህብረተሰብ