ህብረተሰብ
“ፈረንጅ ሃገር ሳትሄድ ገና እዚሁ ሳለህ፤ የገባኸውን ቃል ለምን ታፈርሳለህ” “ኑሮ በባዕድ ሀገር” የተሰኘው - በብርሃኑ ሠርፁ የተፃፈው መጽሐፍ ስለስደትና ስለ ስደት ምክንያቶች የሚከተለውን ይላል፡፡ ቁንጨብ ቀንጨብ አድርገን እንየው:-“የጽሑፉ ዓላማ በሕጋዊውም ሆነ በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገራቸው ወጥተው፤ በአብዛኛው በዩናይትድ ኪንግደም፤…
Read 2921 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፡፡ ስሙኝማ…በብዙ መለኪያዎች እየጨረስነው ያለው ዓመት ጥሩ ዓመት አልነበረም፡፡ አንዱ ችግር በሌላው እየተተካ ለወትሮው “የአዲስ ዓመት ዕቅድህ…” ምናምን የሚባሉ ነገሮች አሉ አይደል…ዘንድሮ ግን ለዓመት ምናምን ብቻ ማሰብ መተው ያለብን ይመስለኛል፡፡እናማ…ምን መሰላችሁ፣ በርካታ መዘጋት…
Read 1905 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 01 September 2012 10:54
ሀበሻ፣ ለማይጨበጥ ዓመሉ ያንባ… የመሪ ሀዘን፣ ከኑሮ ውድነቱ መሪር ሀዘን ጋር ሲቆራኝ የምር ያስለቅሳል…
Written by
አቶ መለስ ለዓላማቸው ኖረዋል፤ ኢትዮጵያ ለራሷ ታልቅስ! ፈር መያዣ- በአሁኑ ጊዜ በጋራ ሀገራችን ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ መሪር እውነቶቻችንን እየጠቆሙ መወያየት “መርዶ ነጋሪ” የሚያስብል አይመስለኝም፤ ለነገሩ ሀገር ከመሪዋ ሀዘን የበለጠ ሰዋዊ ጉዳዮች እንደሌሉ አስረግጣ እንባ እያራጨች ባለችበት በዚህ ሰዓት፣ ምንም ሀሳብ…
Read 5713 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…እዚህች የእኛዋ አገር ላይ ‘መስመር የሚያልፉ’ ነገሮች እየበዙ አይመስላችሁም? ምን የት ቦታ ላይ መቆም እንዳለበት፣ ግራ የተጋባን ነው የሚመስለው፡ነገሮቻችን ሁሉ ምርኩዝ ዝላይ ያለምርኩዝ አይነት እየሆኑ የእርስ በእርስ ግንኙነት ላይ…አለ አይደል…የሆነ ጫና እያሳደረ ነው፡፡እናላችሁ…በቀደም አንድ ሚኒባስ ታክሲ ላይ ከሆነ…
Read 3052 times
Published in
ህብረተሰብ
ሕይወቱ ከማለፉ ከአምስት ቀናት በፊት በስልክ አግኝቼ ስለ ጤንነቱ ጠይቄው ነበር፡፡ አስከፊውን ዜና የሰማሁት ሕይወቱ ባለፈ ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ነው፡፡ በአጋጣሚ አጠገቡ አልነበርኩም፡፡ ተደወለልን፡፡ ከእንቅልፋችን ተቀስቅሰን ተሽሎታል የሚለውን ወሬ ሰምተን ስለነበር ተዝናንተን መተኛት ጀምረን ነበር፡፡ እና የመጨረሻዎቹ ቀናት ላይ ነው…
Read 2924 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንግዲህ ኳሱ ተጀመረም አይደል … ጥያቄ አለን ‘ተጀመርልን’ ነው የሚባለው ወይስ ‘ተጀመረብን’? ግራ የሚያጋባ ነገር ሆኖብናላ! ገና ከአሁኑ ወሬው ‘ፕሬሚየር ሊግ’ እየሆነ ነው፡፡ ሌላም ጥያቄ አለን … አሁን ወደ ማንቼ ሄደ ምናምን የሚሉት ቫን ፐርሲ … አለ አይደል…
Read 3756 times
Published in
ህብረተሰብ