ነፃ አስተያየት
Monday, 10 September 2012 13:46
የብሔራዊ ሐዘን ሥርዓት ደንብ ያስፈልገናል
Written by ባየህ ኃይሉ ተሰማ bayehailu@gmail.com
ጠቅላላው የሐዘን ጊዜ እስከተፈፀመበት ጊዜ ድረስ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚፃፃፉባቸው ደብዳቤዎች፣ ኤንቨሎፖችና ወረቀቶች በጥቁር የተከፈፉ መሆን እንዳለባቸው ደንቡ ከማዘዙም በተጨማሪ የሙሉ ሀዘን ወቅት እስኪፈፀም ድረስ የመንግሥት ሬዲዮ ሙዚቃ እንደማያሰማ ያስረዳል፡፡ብሔራዊ የሐዘን ጊዜ፤ ርእሳነ ብሔራት በሞት ሲለዩ ወይም ከፍተኛ እልቂት ያስከተለ…
Read 2587 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በአንዳንድ የዲሞክራሲ መብቶች በተጠበቀባቸውና ህጎች ለሁሉም እኩል በሚተገበሩባቸው ሀገሮች ከታዋቂ ጋዜጠኞች ጋር መነጋገርና ቃለ - ምልልስ ማካሄድ ለአንድ መሪም ሆነ ፖለቲከኛ እንደመታደል ይቆጠራል ይባላል፡፡መሪዎችና ፖለቲከኞች ጋዜጠኞችን ይፈልጓቸዋል፡ሁሉም ነገር ህግና ስርአቱን ጠብቆ ይከናወናል፡፡ ባለስልጣኖችም የስልጣኑን የገደቡን ልክ፣ ጋዜጠኛውም የጨዋታው ሜዳ የት…
Read 2562 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“በመልካም ስራው ሲታወስ ይኖራል” እንዳትሉ። ከሞተ በኋላ ታሪኩ ቢነገር መቼ ይሰማና! “ስምና ስራ ከመቃብር በላይ ነው” እንዳትሉ። ከሞተ በኋላ አድናቆትና ክብር ምን ሊረባው! “ድንቅ ስኬታቸው ዘላለማዊ ናቸው” አትበሉ። ከሞት በኋላ ምንም ነገር ትርጉም የለውም! ጀግኖች፤ በህይወት እያሉ ነው በመልካም ስራና…
Read 12658 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የማክስ ዌበር ክላሲካል ሊደር ሺፕ ቲዎሪ(1947) የመሪዎችን ሚና አስመልክቶ የተናገሩት ጥቅስ ለጽሁፌ መነሻ ምክንያት ሆኖኛል፡፡ እንደ ማክስ ዌበር እምነት መሪዎች በማንኛውም ጉዳይ ላይ ብቸኛ ሚና እንዲጫወቱ የሚያደርጋቸው ተጓዳኝ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሙያዊ ተቋማትና የሕዝቦች ሚና የቀጨጨ ሲሆን አሊያም ተቋማቱ ጨርሶ በማይኖሩበትና…
Read 2642 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በአዲስ አበባ የ7ሺ ኮንዶምኒዬም ቤቶች እጣ የወጣው ከሁለት ሳምንት በፊት ነው። እጣው እንደወጣ፤ ወዲያውኑ ዝርዝር መረጃውን የመስተዳድሩ ዌብሳይት ላይ መጫን ይቻል ነበር - ሁሉም ሰው በኢንተርኔት እንዲያየው። መረጃውንና የስም ዝርዝሩን ዌብ ሳይት ላይ መጫን የአምስት ደቂቃ ስራ ነው። በእርግጥ የቴሌ…
Read 2919 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት የቀሩት የ2004 ዓ.ም በአስከፊነቱ ራሱን በታሪክ መዝገብ ውስጥ ለማስመዝገብ በቅቷል፡፡ ዘንድሮ አመት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተመልሶ ባልመጣ ከሚባሉት አስከፊ፣ አስቸጋሪና ፈታኝ አመታት አንዱ ነው፡፡ አመቱ ልክ እንደ ልክፍተኛና እኩይ ምቀኛ፣ ክፉአይኑን የጣለው በሀገሪቱ ምርጥ ሰዎች ላይ ነው፡፡ …
Read 4302 times
Published in
ነፃ አስተያየት