ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪዎች በነገው ምርጫ ማን ሊያሸንፍ እንደሚችል ግምታቸውን ሰጡ በነገው እለት ለሚከናወነው 5ኛው አገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሲያደርጉት የቆዩት ክርክርና የምረጡኝ ቅስቀሳ በትናንትናው እለት የተጠናቀቀ ሲሆን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በምርጫው ማን ሊያሸንፍ እንደሚችል ግምታቸውን ሰጥተዋል። በኢትዮ ቴሌኮም የኢንጂነሪንግ ባለሙያ የሆነው ወጣት…
Rate this item
(3 votes)
አሁን የወጣቱ ልብና አዕምሮ ከአገር ውጭ ነውከፍተኛው የስደት መንስኤ የተሻለ ህይወት ፍለጋ ነው (ILO)“በአገር ቤት ሰርቶ መለወጥ ይቻላል የሚለው ዲስኩር ለውጥ አያመጣም” አሊ ሃሰን፤ በቅርቡ በሜዲትራኒያን ባህር ህይወታቸውን ያጡት 8 የመርካቶ አባኮራን ሠፈር ልጆች አብሮ አደግ ነው፡፡ መጋቢት 1 ቀን…
Rate this item
(1 Vote)
የመድረክ ግንባር መስራች ፓርቲ የሆነው “አረና ትግራይ ለሉአላዊነትና ለዲሞክራሲ” በትግራይ ክልል ዋነኛው የገዢው ህውሓት ፓርቲ ተፎካካሪ ሆኖ በመጪው ሳምንት ምርጫ ይወዳደራል። አረና በአጠቃላይ ለምርጫው እያደረገ ስላለው እንቅስቃሴና ዝግጅት እንዲሁም ከምርጫው ምን ውጤት እንደሚጠብቅ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ የፓርቲውን ምክትል…
Rate this item
(5 votes)
በአባላቶቻችን ላይ እስር፣ ድብደባና ወከባ ተጠናክሮ ቀጥሏል” በዘንድሮ ብሄራዊ ምርጫ ከሚፎካከሩት ፓርቲዎች መካከል የመድረክ ግንባር አባል Yሆነው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ይገኝበታል፡፡ ኦፌኮ መድረክን ወክሎ በኦሮሚያ ክልል 155 ወረዳዎች ይወዳደራል፡፡ የግንባሩ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በሚወዳደሩበት አምቦ አካባቢ ጨምሮ በተለያዩ የክልሉ…
Rate this item
(2 votes)
“ህዝቡ ካልመረጠን ውሣኔውን በፀጋ እንቀበላለን”በዘንድሮው ምርጫ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በሁሉም የሚዲያ አማራጮች በመጠቀምና በየቦታው ፖስተሮችን በመለጠፍ እንዲሁም የቡና ጠጡ ስነሥርዓቶችን በማዘጋጀት ሠፊ የቅስቀሳ ስራ እያከናወነ ሲሆን አባላቱንና ደጋፊዎቹን በምርጫ ስነምግባር ዙሪያ ተከታታይ ስልጠና መስጠቱንም ይገልጻል፡፡ በመላ አገሪቱ ከ500 በላይ እጩዎች…
Saturday, 02 May 2015 10:32

ጣት መቀሰር እስከመቼ?!

Written by
Rate this item
(4 votes)
(ቆም ብሎ ማሰቡ ለራስም ለሀገርም ይጠቅማል!) “ህዝቡ በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ነው፤ በሀገሪቱ ውስጥ ስራ አጥነት ተንሰራፍቶአል፤ መብራት፣ ውሃና ኔትወርክ የለም፤ የከተማዋ ነዋሪዎች በትራንስፖርት ችግር እየተንገላቱ ነው፤ በሀገሪቱ የመልካም አስተዳደር ችግር አለ፤ የግሉ ፕሬስ በነጻነት መንቀሳቀስ ባለመቻሉ ለመጥፋት ተቃርቦአል፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎች…