ነፃ አስተያየት
• በአማራ ክልል 7 መቶ ሺህ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው • በትግራይ ክልል 1.4 ሚሊዮን ህጻናት ትምህርት ቤት አልገቡም • በአፋር ከ53 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከት/ቤት ውጭ ለመሆን ተገድደዋል በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ አሁንም በጦርነት ስጋት ውስጥ ያለ በመሆኑ…
Read 2314 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል፣ እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነትና አለመግባባት እየታየ በመሆኑ፣ ይህን ልዩነትና አለመግባባት ለመፍታት ሰፋፊ ሀገራዊ የህዝብ ምክክሮችን አካታች በሆነ መንገድ በማካሄድ ሀገራዊ መግባባት መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ”(የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር…
Read 1726 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የዩክሬን ፍርስራሽና ራሺያ የገባችበት ማጥ! ለነሱ መከራ ነው፡፡ ለሌሎች መማሪያ። • ለአመታት የማይድን ጥፋት፣ በቀላሉ የማይሽር በሽታ ነው - የጦርነቱ ትርፍ። • አንዱ ጥፋተኛ ሌላው ተጎጂ ቢሆኑም፣ ሁለቱም ከሳሪ ናቸው - መጠኑ ቢለያይም። ዩክሬን፣ ከእለት እለት ስትፈርስ እያየን ነው።…
Read 9341 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በቅርቡ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤያቸውን ካካሄዱ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ነው - ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ፡፡ ፓርቲው በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ በመላ ሃገሪቱ በሚገኙ በመቶዎች በሚቆጠሩ የምርጫ ክልሎች እጩዎችን በማቅረብ፣ በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ከፍተኛ ተፎካካሪ ከነበሩት ሃገር አቀፍ ፓርቲዎች ተጠቃሽ ነው።በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት…
Read 3270 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሁሉም ነገር፣ እዚያው በዚያው፣ ከቅርባችን ቢሆንልን! “ቅርበት”፣ የሁልጊዜ ምኞታችን ነው - ያንተም፣ የሷም። “ቅርብ ነው?” ትላለች በተስፋ። “ይርቃል እንዴ?” ይላል - እየሰጋ።ሁሉም ነገር፣ ወዲያው ወዲያው በፍጥነት ቢሟላልንስ! ይሄም፣ በሁሉም ቦታ የምንፈልገው ምኞታችን ነው። “ዛሬ ይከፈታል? ቶሎ ይበስላል? አሁን ይቀርባል?” እንላለን…
Read 11765 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• አገራዊ ምክክሩ ከሁሉም አቅጣጫ ፍኖተ ካርታ ሊኖረው ይገባል • የምክክር ሂደቱ ላይ የሁሉም መተማመንና ቅቡልነት ያስፈልጋል • የተቋቋመው የምክክር ኮሚሽን ፈፅሞ ገለልተኛ አይደለም ከጸጥታ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ፈጽሞ እንደማይችል ሲገልጽ የቆየው ኦፌኮ፤በመጨረሻ ተሳክቶለት ባለፈው መጋቢት 17…
Read 1139 times
Published in
ነፃ አስተያየት