Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Saturday, 30 June 2012 12:06

“ቀጣይ ዕጣ ፋንታችን መታገል ነው”

Written by
Rate this item
(0 votes)
በዓመቱ መግቢያ ላይ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በመያዝ ክስ በተመሰረተባቸው በእነ አንዷለም አራጌ ላይ ሰሙኑን ፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ የ”አንድነት” አመራሮች ከትናንት በስቲያ በፅ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫና ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን መልሶች እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ስለ ፍ/ቤት…
Rate this item
(0 votes)
ከእግር ኳስ እስከ ኦሎምፒክ፤ ከ”ግራጁዌሽን እስከ “ምርጥ አርቲስት” በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ፤ እዚህም እዚያም ሃይማኖትን አለቦታው ማስገባት፤ አሁን አሁን የተለመደ ፈሊጥ ሆኗል። በእርግጥ የአንዳንዶቹ ሲታይ፤ በቀላሉ የማይሽር አመል ይመስላል። አንዳንዶቹ ግን፤ እንደ አዋቂነት ሳይቆጥሩት አይቀሩም። እንዲያው ስታስቡት፤ በትያትር ጥበብ አሪፍ አርቲስት…
Rate this item
(0 votes)
ጥቁር ሰው ጠይም ቢሆንስ? ይሁና! ይህ ፅሁፍ “ቴዲ አፍሮ የዘመኑ ጥቁር ሰው” በሚል ርእስ ባቀረብኩት ፅሁፍ ላይ ባለፈው ሳምንት አቶ አለሙ “ጥቁር ሰው ጠይም ቢሆን ጀግንነቱ ይጠፋል” ብለው ያቀረቡትን የመልስ አስተያየት መሰረት ያደረገ ነው፡፡ ፀሀፊው ጥሩ አድማጭ ናቸው፡፡ በአንድ መጣጥፍ…
Rate this item
(0 votes)
ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የያዙ ስራአጦች እየበዙ ነው። ቁጥራቸው በ5 አመት ውስጥ በ3 እጥፍ ጨምሯልየትራንስፎርሜሽን እቅዱ 2 አመት ሊሞላው ነው፤ ነገር ግን በርካታ እቅዶች ተያዘላቸው ጊዜ አልተሰሩምበየአመቱ የስራ ፈላጊ ከተሜዎች ቁጥር በ330ሺ ይጨምራል፤ ሩብ ያህሉ ብቻ መደበኛ የስራ እድል ያገኛሉየገጠር ህዝብ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ “ቴዲአፍሮ - የዘመኑ ጥቁር ሰው” በሚል ርእስ የቀረበው ፅሁፍ፣ “አጓጉል ውዳሴ” የበዛበት ቢሆንም፤ ፀሃፊው መመስገን አለባቸው። ከግርግር እንድንወጣ አግዘውናል። በአልበሙ ውስጥ የምናደምጠው “ሆይሆይታ” ያነሰ ይመስል፤ ሌሎች ግርግሮች ተጨምረውበት ስለ አልበሙ እንዳንወያይ ፋታ ነስተውን ቆይተዋል። አልበሙ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ወይዘሮ ሊስሎር ሳይረስ፣ ወደዚህ አገር ከመጡ ሁለት ዓመት ባይሞላቸውም የተለያዩ የኢትዮጵያን ክፍሎች ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደሯ ስለ ሁለቱ ሀገራት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ ግንኙነቶች ሲናገሩ፤ በሰብአዊ መብት ጉዳይ ዙሪያ አስተያየት ተጠይቀዋል፡፡ ከ7 ሚ. በላይ ሰዎች ራሳቸውን እንዲችሉ ያደርጋል ተብሎ የተጀመረው…