ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
(ካለፈው የቀጠለ)የሚዲያ (መገናኛ ብዙኃን) ብዝኃነትን በተመለከተ በዲሞክራሲ የተሻለ ልምድ ካላቸው የአፍሪካ አገራት ቀርቶ ታዳጊ ዲሞክራሲን እየገነቡ ነው ከሚባሉት አገራት አንፃር እንኳ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ስለሚገኘው የአገራችን የሚዲያ ነባራዊ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት የተወሰኑ ነጥቦችን አውስቼ ነበር፡፡ ከዛው ሐሳብ በመቀጠል…
Rate this item
(2 votes)
የመዝገቦች መጨመር ዳኞች ላይ ጫና ፈጥሯል የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ችሎቶችን አጓታል የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ዳኜ መላኩ፤ ሰሞኑን የፌደራል ፍ/ቤቶች የ11 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀረቡ ሲሆን የምክር ቤት አባላትም በዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነት፣ ለደንበኞች በሚሰጥ አገልግሎት፣…
Rate this item
(4 votes)
 በፓርቲዎች ድርድር ኢህአዴግ፤ “ልደራደርባቸውም አልችልም” በሚል ውድቅ ካደረጋቸው አጀንዳዎች አንዱ የህገ መንግስቱ መሻሻል ጉዳይ ነው፡፡ በእርግጥ ህገ መንግስቱ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር መቅረብ የሚችል አይደለም? ኢህአዴግ ለምን ለድርድርና ለውይይት እንዳይቀርብ ፈለገ? ህገ መንግስቱ ሲጸድቅ ተሳትፎ የነበራቸው አንጋፋ ፖለቲከኞችን ጨምሮ ምሁራን አስተያየት…
Rate this item
(3 votes)
 በፓርቲዎች ድርድር ላይ ኢህአዴግ በአገሪቱ የፖለቲካ እስረኞች አሉ ብሎ ስለማያምን፣ ተቃዋሚዎች በፖለቲካ እስረኞች ጉዳይ ለመደራደር ያቀረቡትን አጀንዳ እንደማይቀበለው አስታውቋል፡፡ ተቃዋሚዎች የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ መጠየቅ የጀመሩት ዛሬ አይደለም፤ ለበርካታ ዓመታት ጠይቀዋል፡፡ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖችም መንግስትን ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን ከእስር…
Rate this item
(3 votes)
ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች አዲስ ፖሊሲ ተዘጋጅቷል ከሳምንት በፊት አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ባወጣው የሀገራት የኢንቨስትመንት መለኪያ ሠንጠረዥ፤ ኢትዮጵያ በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ፣ ከቬትናም ቀጥሎ በዓለም 2ኛ፣ በአፍሪካ 1ኛ ደረጃ መያዟን አስታውቋል፡፡ ሀገሪቱ ይህን ደረጃ ያገኘችው መንግስት…
Rate this item
(9 votes)
1.የፓርላማ አባላት ከማርስ እንደመጣ ቱሪስት ይመስላሉ - አጠያየቃቸው። የሚንስትሮች ምላሽስ? የተሰላቸ አስጎብኚ ገለፃ ይመስላል! • ‘ኤክስፖርት’ አላደገም። እንዲያውም፣ እየወረደ ነው። ምን ይሻላል? - (የፓርላማ አባል ጥያቄ) • መፍትሄው፣ የኤክስፖርት ምርት በስፋት እንዲመረት ማድረግ ነው! – (የገንዘብ ሚኒስትር ምላሽ) 2. (በዚህ…