ነፃ አስተያየት
ከጭፍን ፕሮፓጋንዳ፣ ከአሉባልታ ዘመቻ፣ ከቅዠትና ከብዥታ ለመገላገል ፣ የእውነት ጭላንጭል ሲፈነጥቅ ለማየት አንዳች እድል የሚፈጥር፣ ለወደፊትም ፏ ወዳለ የእውነት ብርሃን ለመጓዝ መንፈሳችንን አነቃቅቶ ብርታት የሚሰጥ፣ የ“እውነት ቀን” ያስፈልገናል።በብሩህ የእውነት መንገድ ብቻ ነው፤ አእምሮን መጠቀምና ግንዛቤ መጨበጥ፣ መማርና እውቀትን ማዳበር የምንችለው።…
Read 6902 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት: ጥሪ፥ ችሎታ ወይስ ሹመት? “ከማይኾን ሹመት የሚመነጭ እኩይ ፍሬን እንደማየት አስከፊ ነገር የለም፡፡ በአንጻሩ፥ ችሎታ ያለው፣ ሠናይ እና ፍትሐዊ የኾነ ሰው በቦታው ላይ ሲሠየም እንደማየት በእጅጉ ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም፡፡” (ቻርለስ ደብሊው ኤሊየት፣ ሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ 1869) ዶ/ር ዳኛቸው…
Read 2838 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት ጽሁፌ በገለጽኩት ሁኔታ ኢህአዴግ የሀገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የእግር መትከያ ቦታ ካሳጣቸው በኋላ፣ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንደሚባለው፣ በየዓምስት አመቱ “ኑ እንፎካከር” የሚላቸው ራሱ የሚያቅደው፣ ራሱ የሚቆጣጠረውና፣ ራሱ የሚያስፈጽመው “ምርጫ” የሚመስል ብሔራዊ ምርጫ አዘጋጅቶ…
Read 3070 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለ11 ወራት የዘለቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተነሳው አብዛኞቹ ችግሮች ተፈተው ነገሮች ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል በሚል ነው፡፡ ሆኖም ግን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ ማግስት ፖለቲካዊ ውጥረቶችና አለመረጋጋቶች ከቀን ወደ ቀን እየተባባሱ መጥተዋል፡፡ በቀን ግብር ግመታ ተቃውሞ መነሻነት፣በአማራና በኦሮሚያ አካባቢዎች ንግድ ቤቶችን…
Read 1758 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• “የኮርቤቲ ቅሌት” ተብሎ ይሰየም ይሆን? ኮርቤቲ ምንድነው? ኮርቤቲ - በእንፋሎት ሃይል ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክት ነው። ስንት ያመነጫል? ኤሌክትሪክ የማመንጨት አቅሙ - ከጊቤ3 ጋር እኩል ነው። ወጪውስ? የግንባታ ወጪው ግን፣ ከጊቤ3፣... በ50 ቢሊዮን ብር ይበልጣል።• የ50 ቢሊዮን ብር ብክነት በማን…
Read 3045 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 19 August 2017 14:56
ከፈላጭ ቆራጭ አምባገነን ስርዓት ወደ አውራ ፓርቲ ስርዓት (የ25 ዓመት ጉዟችን)
Written by አልአዛር ኬ.
ኢህአዴግ በሀገራችን የመድብለ ፓርቲ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት የቅንጦት ነገር ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው ብሎ አበክሮ የነገረን ገና ስልጣን በያዘ በማግስቱ ነበር። ከ25 ዓመት አገዛዝ በኋላ የነገረን ደግሞ “በአሁኑ ወቅት እየተፈጠረ ባለው የአውራ ፓርቲ ስርአት ተቃዋሚዎች ተጎጂ እንዳይሆኑ ፖሊሲያቸውን የሚያስተዋውቁበት መድረክ…
Read 2982 times
Published in
ነፃ አስተያየት