ነፃ አስተያየት
ከዓመታት በፊት አንድ ወዳጃችን ታሞ አማኑኤል ይዘነው ሄድን፡፡ በስርዓት እንግዳ መቀበያው ውስጥ ተቀምጠን እሱም በስርዓት ህመሙ በፈቀደለት መጠን የማይያያዙ ነገሮች እያወራ ነበር።ድንገት ግን ወንበር እያነሳ መወርወር ጀመረ፤ በተለይ እኔን ካልገደልኩ አለ! ዘልዬ ወንበር ላይ ቆምኩ (ደመነፍስ መሰለኝ)፤ ከውጭ ሰዎች ሲንጫጩ…
Read 935 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የቀይ ባሕር የጭነት ማመላለሻ መርከቦች እንቅስቃሴ ከአምና ካቻምና ጋር ሲነጻጸር፣ ከግማሽ በታች ወርዶ ወደ ሩብ እየተጠጋ እንደሆነ ዘኢኮኖሚስት መጽሔት ይገልጻል።ከመላው ዓለም የምርቶች ንግድ ውስጥ 10 በመቶ ያህሉ በቀይ ባሕር በኩል ያልፍ ነበር። ቀላል አይደለም። የዓለም ዓመታዊ የባሕር ንግድ 11 ቢሊዮን…
Read 596 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጭፍን ስሜታዊነትና የጅምላ ፍረጃ፣…. ጠቃሚና ውጤታማ፣ የጀግንነትና የአርበኝነት አርማ መስሎ እንደሚታየን ለመረዳት፣… የጥቂት ዓመታት ገጠመኞችን ማስታወስ ወይም ሰሞነኛ ክስተቶችንና ዜናዎችን መታዘብ እንችላለን፡፡ ከአሜሪካ መንግስት ወይም ከአውሮፓ ህብረት በኩል የሆኑ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ ላይ ትችት ሲሰነዘሩ፣ አንዳች የሚያስቀይም መግለጫ በአንዲት ገፅ ጽፈው…
Read 943 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የምርጫ ረብሻና ግጭት፣ ዓመጽና ወከባ… በአፍሪካና በዓረብ አገራት የተለመደ ነው። እንዲያውም ግርግር ባይፈጠር ነው የሚገርመን፤ ግራ የሚገባን።አሜሪካ ውስጥ የምርጫ ውዝግብ ሲካረር ማየትስ? ውዝግብ ብቻ አይደለም። አልፎ ተርፎ፣ ከግራም ከቀኝም የውንጀላና የእገዳ መግለጫዎች የእለት ተእለት ዜናዎች ሆነዋል።በአንዳች ምክንያት የተከሰሰ ፖለቲከኛ በአሜሪካ…
Read 658 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ካለፈው የቀጠለ የደርግ መንግስት የ1966ቱ አብዮት መፈንዳት ለፊውዳል ስርዐተ ማህበር ማብቂያ መሆኑ ጥሩ ቢሆንም፤ በምትኩ የሀገሪቱ እጣ ፈንታ “ደርግ” በሚባል ስም በሚታወቁ የወታደር መኮንኖች እጅ ላይ ወደቀ። ከመጀመሪያዎቹ የደርግ ወታደራዊ መኮንኖች መካከል ለዘብተኛ፤ አስተዋይና የፖለቲካና የአስተዳደር እውቀት የነበራቸው የተወሰኑ መኮንኖች…
Read 313 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የብቃት ቤተመቅደስ፣ የጥበብና የብርታት ድግስ ለመቋደስ እልፍ አእላፍ ሰዎች በሚታደሙበት የብቃት ቤተመቅደስ፣… በታላቁ ስታዲዬም፣ በችሎታ የመጠቁ ስፖርተኞች ልሕቀትን በሚያሳዩበት የእግርኳስ ሜዳ ላይ፣… አለመግባባት ሲፈጠር፣ መጎሻሸም ሲከሰት ብዙ ጊዜ አይታችኋል። እንደ ድሮ ላይሆን ይችላል። ዛሬ ዛሬ ኳስ ሜዳ ውስጥ የሚፈጠር አምባጓሮ…
Read 628 times
Published in
ነፃ አስተያየት