የግጥም ጥግ
ሀገር ይሁን ሰላምያንቺ ደህና መሆን፣አያስጨንቀኝም፣ ሀገር ይሁን ደህናሰላም ይሁን ቀዬው፣አያሰማኝ እንጂ፣ አንድም የሞት ዜናበመርዶ ነጋሪ፣አልቃሽ እና አስለቃሽ፣ አይመልከት አይኔያንቺን ጤና መሆን፣አትንገሪኝ ደግመሽ ፣ምን ሊጠቅመኝ ለኔ?!ያንቺ ደህና መሆን፣ካሳደገኝ ወገን፣ከሀገር አይበልጥምእንደዚህም ስልሽ፣የራስሽ ጉዳይ፣ማለቴ አይደለምእኔ አንቺን ምወድሽ ፣ሳልጨምር ሳልቀንስ፣ ያገሬን ያህል ነው“ያ ማለት…
Read 2815 times
Published in
የግጥም ጥግ
እስከዚህም ፍቅርሽከሰንደል ጭስ በላይደምቆ የማይገዝፈውምንሽን ልፃፈው?እስከዚህም ፍቅርሽበጧት የረገፈውከዕድሜ እሬሳ ውጭዋኝታ ምኑን ታውጣውነብሴ ከባለፈው?እስከዚህም ፍቅርሽዘመን ያሳረጠውምኑን አስታውሼሣጌን እየማኩኝእንባዬን ልዋጠው?እስከዚህም ፍቅርሽሲነድፍ ያለሰንኮፍመታሁ ቢልም ለኮፍእንኳንና ሰምበርስምሽስ ማን ነበር?
Read 2737 times
Published in
የግጥም ጥግ
ኧረ ጉድ ባየህ ወዳጄ ኧረ ጉድ ባየህ ጓዴ!ጓዴ ባለህበት ፅና! ስምንት አመት ሆነው ዝክርህ፤ ይህንን ጉድ ከማየት ያለህበት ነው እሚሻልህ!ገበያው ተደበላልቋል፤ ተገዢው ጊዜውን ይቃኛል ገዢው ግና ተሰናብቷል ስምንት ዓመት ሆነህ ጓዴ፣ ካለፍክ ከዚህ ሀገር እክል ተበዳይ አርፎም ቢተኛ፣ በዳይ ዘራፍ…
Read 2944 times
Published in
የግጥም ጥግ
አበባው አብቦ ንቡ ገብቶልህእንግዲህ ጉብሌ ማር ካላበላህ...“እንኳንስ ማርና...አላየሁም ሠፈፍ...”እያልህ በመራራ፣ ዜማ ከመንሠፍሠፍ...ያ!... የቀፎው አውራ፣ ማሩን የደበቀውንብ ሆኖ ሲመጣ...ጭስ ሆነህ ጠብቀው!
Read 2562 times
Published in
የግጥም ጥግ
የተነሳብህ ለትየዛፍ ባላንጋራከምትተናነቅከመቶ ቅርንጫፍከሺህ ቅጠል ጋራእንደ ጡንቻ ሁሉስልት በማፈርጠምወርደህ ከግንዱ ጋርአንድ ለአንድ ግጠም!...
Read 2671 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሲከፋው፤ከተማም እንደ ሰው ልጅ መልክየታመቀ ህመም ግርዶሽበበሩ ድባብ ይጥላልየተነከረ ከል ሸማየጠቆረ ማቅ ይለብሳልፅልመት ፀሐዩን ያደምቃልሲቃጠል ብርሃን አይሰጥምሲጋይ መቀት አይወልድምእንደ በረዶ ክምርአጥንት ያቀዘቅዛልየደም ዝውውር አግዶየስትንፋስ ሂደት ይዘጋል አንድ ባንድ የተካበው ካብ በቅፅበት ግፊት ተንዶ በበቀል ክብሪት ይጫራል፡፡ያልተቀመረ ብሶት ጎርፍአይኑን ጨፍኖ ይነዳልየጊዜን…
Read 2605 times
Published in
የግጥም ጥግ