ዜና

Rate this item
(17 votes)
ባለፉት 25 አመታት ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ጋዜጦችና መጽሔቶች ከህትመት ውጪ የሆኑ ሲሆን በአሁን ወቅት የቀሩት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ተብሏል፡፡ ከ1993 ዓ.ም ወዲህ በአጠቃላይ 1400 ያህል የፕሬስ ድርጅቶች የምዝገባ ሠርተፍኬት መውሰዳቸውን የጠቆሙት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወርቅነህ ጣፋ፤ በአሁን…
Rate this item
(17 votes)
• “በአመት 1 ቢ.ዶላር የውጭ ምንዛሬ ያስገኛል”• ግድቡ የአፄ ኃይለስላሴ ህልም ነበረ - ታይም መጽሔትህዳሴ ግድብ ከአመት በኋላ ኤሌክትሪክ ማመንጨት እንደሚጀምር የዘገበው ታይም መጽሔት፣ ግንባታው፣ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚፈጅ ቢሆንም፣ በየዓመቱ 1. ቢ ዶላር ገቢ ሊያስገኝ እንደሚችል ገለፀ፡፡ የአገሪቱ…
Rate this item
(15 votes)
በግንባታ ስራ ላይ መሰማራት ሳያዋጣ አይቀርም፡፡ ከፌደራል በጀት ውስጥ 75 ቢ. ብር ለግንባታ የተመደበ ነው፡፡ በትልቅ በጀት ቀዳሚነቱን የያዘው፣ የመንገድ ግንባታና ጥገና ነው - 46 ቢ. ብር፡፡ 38 ቢ. ብር የተመደበላቸው ዩኒቨርስቲዎች፣ ሁለተኛ ደረጀ ላይ ተቀምጠዋል - በገንዘብ ብክነትና በዝርክርክነት…
Rate this item
(13 votes)
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በኦሮሚያ ተከስቶ በነበረው ተቃውሞና ግጭት 173 ሰዎች መሞታቸውንna 14 የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ገልፆ የመንግስት ፀጥታ አካላት የወሰዱት እርምጃ ተመጣጣኝ ነበር ብሏል፡፡ ሪፖርቱን ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀረቡት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር፤ በተለይ ግጭቱ ጠንካራ በነበረባቸው…
Rate this item
(0 votes)
• በመንጃ ፈቃድ አሰጣጡ ላይ ማስተካከያ ሊደረግ ነው• በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ የሚቀመጥና የመንጃ ፈቃዶችን በማዕከላዊነት የሚመዘግብ ሰርቨር ሥራ ጀምሯል• ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እየደረሰ ያለው በዘመናዊና አዳዲስ መኪኖች ነው በኢትዮጵያ በከፍተኛ ቁጥር በጨመረው የትራፊክ አደጋ፤ በቀን 10 ሰዎች ህይወታቸውን እንደሚያጡና 31…
Rate this item
(1 Vote)
በዩኔስኮ የዓለም አስደናቂ ቅርሶች ከተመዘገቡትና የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አካል የኾኑት የቤተ ሩፋኤልና ቤተ ገብርኤል አብያተ መቅደሶች፤ በረጅም ጊዜ አገልግሎትና በተፈጥሮ በደረሰባቸው የመሠንጠቅና የማፍሰስ ጉዳት የተነሣ በከፍተኛ አደጋ ውስጥ የነበሩ ሲኾን፤ በ15 ሚሊዮን ብር ወጪ ውጤታማ ጥገና እንደተደረገላቸው ተገለጸ፡፡ከዩኔስኮ፣ ከዓለም…