ዜና
Saturday, 04 November 2023 00:00
መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ በማድረጋቸው ከ1,600 የሚበልጡ ጋዜጠኞች መገደላቸው ተገለፀ
Written by መታሠቢያ ካሣዬ
ዜናዎችን በመዘገባቸው እና መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ በማድረጋቸው ብቻ በአለማችን ከ1,600 የሚበልጡ ጋዜጠኞች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ድርጅትUNESCO አስታውቋል። በሰሩት የዜና ዘገባ ምክንያት ከተገደሉ 10 ጋዜጠኞች የዘጠኙ ገዳዮች አለመቀጣታቸውንም ዩኔስኮ በዘገባው አክሏል ።እ.አ.አ በየአመቱ ኅዳር 2 ቀን በመላው…
Read 750 times
Published in
ዜና
ኢትዮጵያ በኃይልና በወረራ ፍላጎቷን ማሳካት እንደማትሻና በጎረቤት አገራት ላይ ወረራ የመፈጸም ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ ። “አገሪቱ ቃታ በመሳብ በሀይልና በወረራ ማሳካት የምትሻው አንዳችም ነገር እንደሌላትም ተናግረዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከትላንት በስቲያ ሃሙስ ጥቅምት 15…
Read 1737 times
Published in
ዜና
የ”ኢስት ሲሚንቶ ፋብሪካ” ሠራተኞች ናቸው ተብሏል በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በዳጋም ወረዳ ከሀምቢሶ ከተማ በ5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ኢስት ሲሚንቶ ፉብሪካ ሰራተኞች የሆኑ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ቻይናውያን፣ በሸኔ ታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸው ተጠቆመ። ራሱን “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” እያለ የሚጠራውና…
Read 2271 times
Published in
ዜና
ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው 18 አገራት 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ኢትዮጵያ የሕግ የበላይነትን በማስፈን ከ142 የአለም ሀገራት 129ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት (አለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት) ከትናንት በስቲያ ባወጣው የ2023 የህግ የበላይነት ምዘና ኢንዴክስ ይፋ አደረገ። የዘንድሮው የኢትዮጵያ የህግ…
Read 1668 times
Published in
ዜና
Saturday, 28 October 2023 19:33
ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በግሉ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነው የአውሮፕላን ጠጋኝነት ስልጠና ፈቃድ አገኘ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎቹን ያስመርቃል የናሽናል ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባልና የናሽናል አየር መንገድ እህት ኩባንያ የሆነው ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ በግል አየር መንገድ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የአውሮፕላን ጠጋኝነት ሥልጠና እንዲሰጥና ተማሪዎችን ተቀብሎ እንዲያስተምር ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ።ኮሌጁ ዛሬ…
Read 1657 times
Published in
ዜና
Thursday, 26 October 2023 04:58
116ኛው የሠራዊት ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ በመስቀል አደባባይ እየተከበረ ነው
Written by Administrator
Read 1824 times
Published in
ዜና