ዋናው ጤና
ምግብና ንፅህናው ያልተጠበቀ ውሃ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ችግር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ይዳርገናል፡፡ የምንጠጣውም ሆነ ምግባችን የሚዘጋጅበት ውሃ ንፅናው ያልተጠበቀ ከሆነ፣ በተበከለ ውሃ አማካኝነት ለሚከሰቱት ውሃ ወለድ በሽታዎች መጋለጣችን አይቀሬ ነው፡፡ ነፍሳችንን ለማሰንበት ወደሆዳችን የምንልከው ምግብና የምንጠጣው…
Read 26935 times
Published in
ዋናው ጤና
ወደ ሰውነታችን ውስጥ የሚገቡ ምግቦች የሃይል ምንጭ ለመሆን ወደ ጉሉኮስነት መቀየር ይኖርባቸዋል፡፡ ሰውነታችን በራሱ ተፈጥሮአዊ ዘዴ ምግቦችን ወደ ጉሉኮስነት የመቀየሩን ተግባር ያከናውናል፡፡ በምግብ መልክ ወደ ሰውነታችን ውስጥ የገባው ሁሉ የሃይል ምንጭ ይሆናል ማለት አይደለም፡፡ ሰውነታችን ከሚፈልገው የሃይል መጠን በላይ የሆነው…
Read 8612 times
Published in
ዋናው ጤና
ዲኬቲ ኢትዮጵያ፤ አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎች በሚገኙ 150 ከተሞች ውስጥ ባሉት 185 ክበባት አማካይነት በኮንዶም ስርጭቱ ላይ በስፋት እየሠራ እንደሚገኝና በአሁኑ ወቅትም ወርሃዊ የኮንዶም ሽያጩ ሁለት ሚሊዮን መድረሱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ከ500 በላይ ለሚሆኑ የኮሚሽን ሽያጭ ሠራተኞች በቢሾፍቱ ከተማ…
Read 4062 times
Published in
ዋናው ጤና
በአትክልት የሚሰራ ላዛኛ 1 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ 1 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት 1 ራስ ትልቅ ሽንኩርት (ደቆ የተከተፈ) 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት (የተፈጨ) 200 ግራም እንጉዳይ (በቀጫጭኑ የተቆረጠ) 2 ካሮት (የተላጠና የተፈቀፈቀ) 1 በአራት ማዕዘን የተቆረጠ ብሪንጃል 15 ግራም በሶብላ…
Read 3795 times
Published in
ዋናው ጤና
እንዲያውም ከሰዎች ይልቅ እንስሳት ናቸው በብዛት በድንጋጤና በፍርሃት የሚሞቱት፡፡ በተለይ ወፍን በመሳሰሉ እንስሳት ላይ አደጋው የከፋ ነው፡፡ ወጥመድ ውስጥ ከሚገቡ ወፎች መካከል 50 በመቶ ያህሉ በድንጋጤ ሊሞቱ ይችላሉ፡፡ በእርግጥ፤ በቅርብ አመታት እንስሳትን ከማደን ይልቅ መጠበቅ እያመዘነ በመምጣቱ በድንጋጤ የመሞታቸው አጋጣሚ…
Read 5061 times
Published in
ዋናው ጤና
“በሽታውን የደበቀ መድኃኒት አይገኝለትም፤ መድኃኒቱን የደበቀ በሽተኛውን አያድንም፤ መድኃኒቱን የለመደኸ፣ በሽታ አይድንም!” “ልማድ ሲሰለጥን ተፈጥሮ ይሆናል” ሼክስፒር - ሐምሌት (ትርጉም - ፀጋዬ ገ/መድህን) ጭንቅላቷን ከተኛችበት ትራስ ላይ ቀና ማድረግ ተስኖአታል፡፡ ትኩሳቷ እንደ እሳት ያቃጥላል፡፡ ፊቷ በላብ ተጠምቋል፡ ከተኛችበት አልጋ ላይ…
Read 10470 times
Published in
ዋናው ጤና