Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዋናው ጤና

Rate this item
(1 Vote)
“በድሬደዋ የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ብናኝ ለጤና ጠንቅ ሆኗል” በሚል ርዕስ ቅዳሜ ነሐሴ 5 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የወጣውን ጽሑፍ በተመለከተ ፋብሪካው የሚከተለውን ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ድርጅታችን መንግስት ከሚከተለው የተቀናጀ የአረንጓዴ ልማት እድገት አቅጣጫ (Climate Resilient Green Economy Growth) በመነሳት…
Saturday, 18 August 2012 13:15

ፆምና የጨጓራ ህመም

Written by
Rate this item
(10 votes)
የጨጓራ በሽታ አንድ አይነት ብቻ ባለመሆኑ የትኛው ዓይነት በሽታ እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ይህም ህመምተኛው ችግሩ ያለበት በምግብ መዋጫ ቱቦው፣ በትንሹ አንጀቱ፣ ወይም በጨጓራው ውስጥ መሆኑን ለመለየት ያስችላል፡፡ ህክምናውም ምርመራ በተደረገለትና ችግሩ ተለይቶ በታወቀ በሽታ ላይ በመሆኑ ውጤታማ ይሆናል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
የመተንፈሻ አካላት ላይ የሚከሰተው የጤና ችግር ዋንኛው ሲሆን የአይን በሽታ እና ከንፅህና ጉድለት የሚከሰቱ የሆድ በሽታ ችግሮችም ተጠቃሽ ናቸው (የአካባቢው ነዋሪዎች) ብናኙ ስለአስከተለው የጤና ችግር ሪፖርት ያደረገልን አካል የለም…. (አቶ ያሬድ ታደሰ የፍብሪካው ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስኪያጅ) በተደጋጋሚ አሳውቀናል፤ በአጭር…
Rate this item
(0 votes)
“አመመኝ ደከመኝ የማላውቅ ብርቱ ሠራተኛ ነበርኩ፡፡ ዛሬ ሰርቼ ተለውጬ ነገ የተሻለ ነገር ለማግኘትና ልጆቼን በጥሩ ሁኔታ ለማሳደግና ለማስተማር እጥር ነበር፡ከአገሬ ውጪ ሪያድ ውስጥ ለሰባት ዓመታት ሰርቻለሁ፡ወደ አገሬ ከመጣሁም በኋላ ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኝነት ስለነበረኝ በየድግሱና በየሠርጉ ቤት እየተጠራሁ እሠራ ነበር፡፡…
Saturday, 28 July 2012 11:47

ታይፎይድ መንስኤ!

Written by
Rate this item
(18 votes)
ምግብና ንፅህናው ያልተጠበቀ ውሃ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ችግር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ይዳርገናል፡፡ የምንጠጣውም ሆነ ምግባችን የሚዘጋጅበት ውሃ ንፅናው ያልተጠበቀ ከሆነ፣ በተበከለ ውሃ አማካኝነት ለሚከሰቱት ውሃ ወለድ በሽታዎች መጋለጣችን አይቀሬ ነው፡፡ ነፍሳችንን ለማሰንበት ወደሆዳችን የምንልከው ምግብና የምንጠጣው…
Rate this item
(4 votes)
ወደ ሰውነታችን ውስጥ የሚገቡ ምግቦች የሃይል ምንጭ ለመሆን ወደ ጉሉኮስነት መቀየር ይኖርባቸዋል፡፡ ሰውነታችን በራሱ ተፈጥሮአዊ ዘዴ ምግቦችን ወደ ጉሉኮስነት የመቀየሩን ተግባር ያከናውናል፡፡ በምግብ መልክ ወደ ሰውነታችን ውስጥ የገባው ሁሉ የሃይል ምንጭ ይሆናል ማለት አይደለም፡፡ ሰውነታችን ከሚፈልገው የሃይል መጠን በላይ የሆነው…