ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
ላሊጋ ነገ በኑካምፕ ይወሰናል ፤ ለአውሮፓ ሁለት ትልቅ ዋንጫዎች 3 ክለቦች እድል አላቸውበፉክክር ደረጃው የስፔን ላሊጋ ከአምስቱ የአውሮፓ ሊጎች የላቀ ሆኗል፡፡ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የዋንጫ ጨዋታ ሁለቱ የማድሪድ ከተማ ክለቦች መገናኘታቸው፤ በዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ከፖርቱጋሉ ክለብ ቤነፊካ ጋርደግሞ ሌላው…
Rate this item
(4 votes)
የ24 ዓመቷ ብርቱካን አካሉ ትውልዷ ጎጃም ውስጥ በምትገኘው ደምበጫ የተባለች የገጠር ከተማ ነው፡፡ ከ4 ዓመት በፊት በዛሚ ኤፍ ኤም ሬድዮ 90.7 ላይ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በሬድዮ ቀጥታ ስርጭት የሚያስተላለፍ ሃበሻ ሊግ የተባለ ፕሮግራም መስራች ነች፡፡ ከዚያ በፊት በስፖርት ጋዜጠኝነት በተለያዩ…
Rate this item
(5 votes)
ኢትዮጵያ - ዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ —ማርያኖ ባሬቶ ደረጃ —101 በዓለም የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ —10 ጊዜ (በ1968 ሻምፒዮን) 23 ተጨዋቾች፤ 6 ፕሮፌሽናሎች፤ የዋጋ ተመን 675ሺ ፓውንድ ውዱ ተጨዋች —ሳላዲን ሰኢድ 275ሺ ፓውንድ አማካይ እድሜ— 25.3 ልምድ— 325 ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በ30ኛው የአፍሪካ…
Rate this item
(0 votes)
ማድሪድ 11ኛውን የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ወሰደችበአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የ2013 /14 የውድድር ዘመን በሚቀጥሉት ሦስት ሳምንታት ያበቃል፡፡ ከጀርመኑ ቦንደስ ሊጋ በስተቀር በእንግሊዙ ፕሪሚዬር ሊግ፤ በጣሊያኑ ሴሪኤ፤ በስፔኑ ፕሪሚዬራ ሊጋ እና በፈረንሳዩ ሊግ 1 ሁለት እና ከሁለት በላይ ክለቦች ለዋንጫዎቹ እንደተናነቁ ሲሆን…
Rate this item
(8 votes)
የ25 ዓመቱ ሳላሀዲን ሰኢድ በኢትዮጵያ እግር ኳስ የፕሮፌሽናል ተጨዋችነት ደረጃዎችን በአዳዲስ ክብረወሰኖች እያሻሸለ እድገቱን በመቀጠል ላይ ነው፡፡ ከ3 አመት በፊት ለግብፁ ፕሪሚዬር ሊግ ክለብ ዋዲ ዳግላ ለመጫወት በተከፈለበት 275ሺ ዶላር የዝውውር ሂሳብ አዲስ ታሪክ ያስመዘገበው ሳላሀዲን ሰኢድ ሰሞኑን ደግሞ ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ3 ወራት በላይ የፈጀው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ቅጥር ሰሞኑን በኤሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በፖርቱጋላዊው ማርያኖ ባሬቶ እና በእግር ኳስ ፌደሬሽኑ መካከል በተፈረመው የውል ስምምነት ተቋጭቷል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲን ባሻ የቅጥሩ ሂደት የዘገየው ውጤታማ አሰልጣኝ ለመቅጠር…