ስፖርት አድማስ

Rate this item
(3 votes)
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን በአዲስ አበባ ሲያካሂድ የቆየውን የ10 ቀናት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔው ዛሬ ያገባድዳል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ኢሳ ሃያቱ ያለፈውን ሳምንት ከጉባኤው ጎን ለጎን የተለያዩ የጉብኝት ፕሮግራሞች ነበራቸው፡፡ ከሳምንት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በመገናኘት ውይይት አድርገዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2015 እኤአ ሞሮኮ ላይ ለሚስተናግደው 30ኛው አፍሪካ ዋንጫ የሚያልፍበት ዕድል ተመናመነ፡፡ ባለፈው ሳምንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በዋልያዎቹ ላይ ደረሱት ምክንያት ሆነዋል፡፡ በምድብ 2 የማጣርያ ጨዋታቸውን ከሳምንት በፊት በሜዳቸው የጀመሩት ዋልያዎቹ በደጋፊያቸው ፊት በአልጄርያ 2ለ1 ሲሸነፉ፤ በሳምንቱ አጋማሽ…
Rate this item
(0 votes)
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚያዘጋጀው 4ኛው ኮካ ኮላ ተከታታይ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በነገው እለት በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ውድድር ይፈፀማል፡፡ በዋናው የአትሌቶች ውድድር በመጀመርያዎቹ ሁለት ዙሮች ባስመዘገቡት ውጤትና ነጥብ መሰረት በሁለቱም ፆታዎች ተቀራራቢ ነጥብ ያስመዘገቡ ከሁለት በላይ አትሌቶች መኖራቸው በፍፃሜው ከፍተኛ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሞሮኮ ወደ 30ኛው አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ 2 ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታው ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድዬም አልጄርያን ያስተናግዳል፡፡ በምድቡ ሌላ ጨዋታ ባማኮ ላይ ማሊ ካሙዙ በተባለው ስታድዬም ከማላዊ ትገናኛለች፡፡በምድብ 2 ያሉት አራት ቡድኖች የምስራቅ፤ የሰሜን ፤ የደቡብ እና…
Rate this item
(1 Vote)
የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ጊዜው የኢትዮጵያ እንደሆነ ሱፐር ስፖርት ዘገበ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ሊቢያን በመተካት በ2017 እ.ኤ.አ ላይ 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ እንደሚፈልግ ያስታወቀው ከ2 ሳምንታት በፊት ሲሆን በኦፊሴላዊ ደረጃ ለካፍ ማመልከቻ ስለማስገባቱ ግን የታወቀ ነገር የለም፡፡ የአፍሪካ እግር ኳስ…
Rate this item
(0 votes)
በሳምንቱ መግቢያ ላይ በሮም ከተማ በሚገኘው ስታድዮ ኦሎምፒኮ በተዘጋጀው የዓለም ሃይማኖቶች ሁሉን አቀፍ የሰላም ግጥሚያ ላይ የዋልያዎቹ የቀድሞ ዋና አምበል ደጉ ደበበ ተሳተፈ፡፡ የእግር ኳስ ግጥሚያውን በክብር እንግድነት የታደሙት የቫቲካኑ ጳጳስ ፍራንሲስ ሲሆኑ፤ የሰው ልጆች በጭራሽ ሰይፍ የማይማዘዙበት ዘመን እንዲመጣ…