ስፖርት አድማስ
ከሁለት ሳምንት በፊት ለመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ለማለፍ የደርሶ መልስ የመጀመርያ ጨዋታቸው ካሜሩንን በማስተናገድ 2ለ1 የተሸነፉት ሉሲዎች በመልስ ጨዋታው ከባድ ፈተና ይገጥማቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከሜዳቸው ውጭ በሚያደርጉት ጨዋታ የካሜሮን አቻቸውን በሁለት ንፁህ ጎሎች ልዩነት ማሸነፋቸው ያሳልፋቸዋል፡፡በመጀመርያው ጨዋታ ሉሲዎቹ በካሜሮን…
Read 1815 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ የሚሳተፈው የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ወደ ሁለተኛ ዙር ለመግባት በወሳኝ የመልስ ጨዋታ ባህርዳር ስታድዬም ላይ የናይጄርያውን ዋሪ ዎልቭስ ያስተናግዳል፡፡ ሁለቱ ክለቦች ከ2 ሳምንት በፊት በናይጄሪያ ዋሪስ ታውንስ ሺፕ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ ዋሪ ዎልቭስ…
Read 1257 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባለፉት ሁለት ወራት ለ9 የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄዎች ቀርበውለት በተለያዩ ምክንያቶች ሳይጠቀማቸው መቅረቱን አስታወቀ። የፌደሬሽኑ የህዝብ ግንኙነት ለመገናኛ ብዙሃናት በኢሜል ባሰራጨው መግለጫ የፌደሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በህጋዊ መንገድ ለሚቀርቡ የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄዎች ተገቢው ምላሽ በአፋጣኝ መስጠቱ እንደሚታመንበት…
Read 1200 times
Published in
ስፖርት አድማስ
41ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በቻይናዋ ጉያንግ ከተማ ላይ ዛሬ ሲካሄድ ባለፉት ሁለት ሻምፒዮናዎች ላይ ኢትዮጵያ በኬንያ የተወሰደባትን ብልጫ ለመመለስ ተስፋ ተደርጓል፡፡ በሁለቱም ፆታዎች 24 አትሌቶችን የሚያሳትፈው የኢትዮጵያ ቡድን ባለፈው ሰኞ ምሽት ወደ ስፍራው የተጓዘ ሲሆን ከኬንያ ባሻገር ከምስራቅ አፍሪካ…
Read 3538 times
Published in
ስፖርት አድማስ
“በመስተንግዶ አጉላልተን ሳይሆን በሜዳችን ተጫውተን ማሸነፍ እንፈልጋለን” ዳዊት ፍቃዱበ2015 የአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ካፕ እየተሳተፈ የሚገኘው የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ወደ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመግባት እድሉን በሜዳው በሚያደርገው ጨዋታ ይወስናል፡፡ ከሳምንት በኋላ የናይጄርያውን ዋሪ ዎልቭስን በመልስ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ የሚያስተናግደው…
Read 1056 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Saturday, 28 March 2015 09:27
በ40 የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናዎች የኢትዮጵያ የሜዳልያ ውጤቶች (በቅንፍ ያለው የኬንያ ነው)
Written by ግሩም ሠይፉ
በአዋቂ ወንዶች 12 ኪ.ሜበግል -10 ወርቅ፤ 5 ብር፤ 6 ነሐስ (14 ወርቅ፣ 15ብር፣ 14 ነሐስ)በቡድን - 8 ወርቅ፤ 13 ብር፤ 6 ነሐስ (24 ወርቅ፣ 3ብር፣ 3 ነሐስ)በአዋቂ ወንዶች ከ6 እስከ 8 ኪ.ሜ (ከ1998-2006 እ.ኤ.አ)በግል - 6 ወርቅ፤ 2 ብር፤ 1…
Read 1104 times
Published in
ስፖርት አድማስ