ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
15ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ምዝገባው የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር ታወቀ፡፡ በሚቀጥለው ዓመት በህዳር ወር በሚካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ ከሁለት ወር በፊት በማንቸስተር ከተማ የሩጫ ውድድሩን ያቆመው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴም የአገር ውስጥ የመጨረሻ ውድድሩን በማድረግ ስንብት…
Rate this item
(1 Vote)
በውጭ ካሉት የተረጋጋ የለም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማርያኖ ባሬቶ በኋላ በአዲስ የለውጥ ምዕራፍ ውስጥ መግባቱን የተለያዩ ሁኔታዎች እያመለከቱ ናቸው፡፡ ከ2 ዓመት በፊት ዋልያዎቹ ለ31 ዓመታት ርቀውበት ወደነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ተመልሰዋል፡፡ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕም ቻን ላይ ለመካፈልም በቅተዋል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 ገንዘቤ ዲባባ በ1500፤ በ3ሺ እና በ5ሺ ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ውድድሮች ሶስት ሪከርዶች ይዛለች፡፡ በ5ሺ ሜትር በኦልአትሌቲክስ የውጤት ደረጃ በ1365 ነጥብ አንደኛ ናት፡፡ 2015 ከገባ በአሜሪካ የ5ኪሜ የጎዳና ላይ ሩጫ፤ በ5ሺ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ስቶክሆልም ላይ እንዲሁም በ5ሺ ሜትር…
Rate this item
(3 votes)
 ኢትዮጵያ ከኬኒያ ወደ 4ኛውን የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለማለፍ በመጀመርያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር ስታዲየም ይገናኛሉ፡፡ ቻን የአፍሪካ ክለቦች የሊግ ውድድሮች የሚፈተሹበት፤ ከአገራቸው ወጥተው ለመጫወት ያልቻሉ እና የፕሮፌሽናል ተስፋ ያላቸው የሚታዩበት፤ የውድድሩ አዘጋጅ ለአፍሪካ ዋንጫ መስተንግዶ ያለውን ብቃት የሚለካበት አህጉራዊ…
Rate this item
(0 votes)
በ2017 እኤአ ላይ የምዕራብ አፍሪካዋ ጋቦን ለምታስተናግደው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት የምድብ ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ትናንት በመላው አፍሪካ ተጀምረዋል፡፡ ኢትዮጵያ በምድብ 10 ከሌሶቶ፤ ሲሸልስና አልጄርያ ጋር መደልደሏ ሲታወቅ፤ አራቱም ቡድኖች የምድብ ማጣርያውን የመጀመርያ ጨዋታዎቻቸውን በነገው እለት ያደርጋሉ፡፡ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር ነገ የሚያካሂዱት የ7.5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር በአሯሯጮች እንደሚታጀብ ተገለፀ፡፡ በውድድሩ አሯሯጮችን መመደብ ያስፈለገው የጤና ሯጮች በውድድሩ ላይ ወጥ በሆነና አቅማቸውን ባገናዘበ መልኩ እንዲሮጡ ለመርዳት ነው ተብሏል። በአትሌቲክሱም ዓለም አሯሯጮች በብዛት ሪከርድ…