ስፖርት አድማስ
አቶ ደቻሳ ጅሩ ይባላሉ፡፡ ትውልዳቸው ከበቆጂ 20 ኪ.ሜ ርቃ ከምትገኘው ሽርካ ከተማ ነው፡፡ ተማሪ በነበሩ ጊዜ የማራቶን ሯጭ ለመሆን መሞከራቸውን የሚናገሩት አቶ ደቻሣ፤ ለስፖርቱ ከፍተኛ ፍቅር ቢኖራቸውም አትሌት መሆን ግን አልቻሉም፡፡ በላቀ ደረጃ የተማሩ የእርሻና ደን ጥምር ተመራማሪ ናቸው፡፡ ከጅማ…
Read 3270 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የቅርብ ተቀናቃኝ የነበረችው ኬንያ በዕጥፍ ብልጫ እያሳየች ነው… በዓለም ሻምፒዮናው የኬንያ ገቢ 7.2 ሚሊዮን ዶላር ሲሆን የኢትዮጵያ ድርሻ ከ500 ሺ ዶላር በታች ነው፡፡ በ31ኛው ኦሎምፒያድ ኬንያ 7 ወርቅ፣ 5 ብርና 5 ነሐስ፤ ኢትዮጵያ 3 ወርቅ፣ 3 ብርና 2 ነሐስ ያገኛሉ፡፡…
Read 4228 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Friday, 11 September 2015 09:42
“መንግሥት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከፈታልን ውጤታማ እንሆናለን” አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ
Written by ግሩም ሠይፉ
2007 ራሴን ከውድድር ያገለልኩበት ዓመት ነው፡፡ በርካታ ስራዎችን እየሰራሁ ነው፡፡ በግብርና፣ በሆቴል፣ በተለያዩ ግንባታዎች ላይ ነን፡፡ በተለይ ግብርናችን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው፡፡ የቡና ተክላችን 600 ሄክታር ደርሷል፡፡ የማር ምርት ጨርሰን በ2008 ወደ ገበያ እንገባለን፡፡ ለአገር ውስጥም ለውጪም ገበያ ይቀርባል፡፡ የወርቅ…
Read 2523 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2017 እ.ኤ.አ ላይ ጋቦን ለምታስተናግደው 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት የምድብ ማጣሪያዎች በ2ኛ ዙር ግጥሚያዎች ዛሬ እና ነገ ይቀጥላሉ፡፡ በምድብ 10 ከአልጀሪያ፣ ሌሶቶና ሲሼልስ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሲሆን በ2ኛ ዙር የምድብ ማጣሪያ ግጥሚያውን ዛሬ በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ…
Read 3504 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ3ሺ እና በ5ሺ ሜትር ውድድሮች ገንዘቤ ዲባባ እና አልማዝ አያና የያዙት ትንቅንቅ እስከ ኦሎምፒክ እንደሚቀጥል በስፋት እየተዘገበ ነው፡፡ በ15ኛው የዓለም አትሌተክስ ሻምፒዮና ወደ አስደናቂ የፉክክር ደረጃ ያደገው የሁለቱ አትሌቶች ተቀናቃኝነት በኢትዮጵያ አትሌቲክስ የተስፋ ብልጭታዎችን ፈጥሯል፡፡ ከ15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና…
Read 3108 times
Published in
ስፖርት አድማስ
* ዘንድሮ ብቻ ገቢዋ ከ1 ሚሊዮን ዶላር አልፏል በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ የተሳትፎ ታሪክ በማራቶን የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ የወሰደችው ማሬ ዲባባ፤ ማራቶንን በየዘርፉ በመሪነት ተቆጣጥራለች፡፡ በኦል አትሌቲክስ ድረገፅ በሰፈረው አሃዛዊ መረጃ መሠረት በሴቶች ማራቶን ማሬ ዲባባ በ1351 ነጥብ አንደኛ ናት፡፡…
Read 1399 times
Published in
ስፖርት አድማስ