Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አስፈላጊውን የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድዬም ከጋና አቻው ሊያደርግ ነው፡፡ በአፍሪካ የሴቶች እግር ኳስ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውና ጥቋቁር ንግስቶች በሚል ስሙ የሚታወቀው የጋና ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለቅዳሜው ጨዋታ ባለፈው ሀሙስ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ሉሲዎቹ…
Rate this item
(0 votes)
‹ጨዋታው 11ለ11 ነው› ስቴቨን ፒናር ዋልያዎቹ በሚል ስሙ የሚጠራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ነገ በሩስትንበርግ ከተማ በሚገኘው የሮያል ባፎኬንግ ስታድዬም ደቡብ አፍሪካን ሊገጥም ነው፡፡ በፊፋ የእግር ኳስ ደረጃ ዋልያዎቹ የተሰኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባፋና ባፋና ከሚባለው የደቡብ…
Rate this item
(0 votes)
በአሜሪካዋ ግዛት ኤራጎን ውስጥ ትናንት የተጀመረው የኢትዮጵያ አትሌቶች የለንደን ኦሎምፒክ መሳተፊያ ሚኒማ የማግኘት ትንቅንቅ ዛሬም የሚቀጥል ነው፡፡ ከ2012 የዳይመንድ ሊግ 14 ውድድሮች አንዱን በሚያስተናግደው የዩጂን ፕሮፈንታይኔ ክላሲክ ውድድር ላይ በለንደን ኦሎምፒክ በ10ሺሜ፤ በ3ሺ መሰናክልና በ1500ሜትር ኢትዮጵያን የሚወክሉ ኦሎምፒያኖች ይለዩበታል፡፡ ትናንት…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ በመንግስትና በግል የስፖርት መገናኛ ብዙሐን የሚሰሩ የስፖርት ጋዜጠኞች ባለፈው ረቡዕ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ባደረጉት ጠቅላላ ጉባኤ የሙያ ማህበራቸውን በአዲስ መልክ በማደራጀት መሰረቱ፡፡በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በተደረገው የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር መስራች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በአገሪቱ በሙያው የሚሰሩ ከ200 በላይ ባለሙያዎች ቢኖሩም በስፍራው የተገኙት…
Rate this item
(0 votes)
ለትንበያ ዝሆን፤ አሳማና ሽኮኮ ተዘጋጅተዋል በሚቀጥለው ሳምንት የሚጀመረው 14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች የተቀራረበ አቋም፤ በምርጥ ተጨዋቾች መብዛትና በአውሮፓ ታላቅ ሊጎች የፉክክር ደረጃ መጠናከር ከፍተኛ ፉክክር ይታይበታል ተብሎ በጉጉት ተጠበቀ፡፡ በሌላ በኩል የአውሮፓ ዋንጫውን ውጤቶች ከምድብ ጨዋታዎች እስከ ዋንጫው…
Rate this item
(0 votes)
በሆላንዷ ከተማ ሄንግሎ ውስጥ ነገ በሚደረገው 30ኛው የኤፍቢኬ ጌምስ 10ሺ ሜትር ውድድር ላይ ታላቁ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በርቀቱ የመጨረሻውን ውድድር ሊሳተፍ ነው፡፡ በለንደን ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክለው በ10ሺ ሜትር የሚሰለፉ አትሌቶች ለመምረጥ በሚካሄደው የሄንግሎው ትንቅንቅ ለመሳተፍ የወሰነው ኃይሌ ለለንደን ኦሎምፒክ ለማለፍ…