የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(33 votes)
· “የድንበር ግጭት የፌደራል ሥርዓቱ ያመጣው አይደለም” · “በእነዚህ ችግሮች አገር ትበተናለች የሚል ስጋት የለኝም” የትግራይና አማራ ክልል በጠገዴ ጉዳይ ላይ የነበራቸው የድንበር ውዝግብ ከሰሞኑ መፈታቱ የተገለፀ ሲሆን በሌላ በኩል ከወራት በፊት በኦሮሚያና በኢትዮጵያ - ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ…
Rate this item
(11 votes)
 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ ማግስት በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የንግድ ሥራና የትራንስፖርት አገልግሎት ማቆም አድማ ባለፈው ሳምንት ተደርጓል፡፡ እነዚህ አድማዎች ምን አንደምታ አላቸው? በኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ ምን ያህል ነው? በቱሪዝም ዘርፉና በኢንቨስትመንት ላይስ? በመንግስት ላይ የሚያሳርፈው ፖለቲካዊ ጫና ምንድን ነው?…
Saturday, 26 August 2017 12:52

የሰሞኑ አጀንዳ - ዝክረ መለስ

Written by
Rate this item
(20 votes)
“---አቶ መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ወዲህ፣ ኢህአዴግ አዲስ፣ መሬት የረገጠ ፖሊሲም ሆነ አስተሳሰብ ሲያፈልቅ አላየንም፡፡ የኢትዮጵያ አጠቃላይ የፖሊሲ ገጽታ፣ “አብዮታዊ ዲሞክራሲን” ምርኩዝ አድርጎ እየተጓዘ ነው፡፡ ግብርና መርም ሆነ በኢንዱስትሪ ላይ ትኩረት የሚያደርገው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ሰነድ፣ በእርሳቸው ዘመን የተከተበ…
Rate this item
(9 votes)
“ስብሰባ ስለተከለከልን ከህዝብ ጋር መገናኘት አልቻልንም” በቅርቡ የጋራ የፖለቲካ ተግባራትን ለማከናወን ተስማምተው እየተንቀሳቀሱ ያሉት ሠማያዊ እና መኢአድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት በኋላ ወይምከምርጫ 2007 በኋላ የመጀመሪያቸውን ህዝባዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ መብራት ሃይል አዳራሽ ሊያካሂዱ ቢያስቡም ከከተማ አስተዳደሩ አዎንታዊ ምላሽ እንዳላገኙ…
Rate this item
(21 votes)
(ለፖለቲካዊ ችግሮች ፖለቲካዊ ውይይቶች)የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ተጠሪነቱ ለህዝብ እንደራሴዎች ነው፡፡ ነገር ግን ኮርፖሬሽኑ የህዝብ ሚዲያ አልሆነም የሚሉ ትችቶችና ቅሬታዎች ሲቀርቡበት ቆይቷል፡፡ ኢህአዴግ በ10ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ ኢቢሲን ጨምሮ የህዝብ መገናኛ ብዙሃን ለህዝብ ወገንተኛ መሆን እንዳልቻሉ አመልክቶ…
Rate this item
(14 votes)
ጥናቶች ምን ይላሉ? የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ተጠሪነቱ ለህዝብ እንደራሴዎች ነው፡፡ ነገር ግን ኮርፖሬሽኑ የህዝብ ሚዲያ አልሆነም የሚሉ ትችቶችና ቅሬታዎች ሲቀርቡበት ቆይቷል፡፡ ኢህአዴግ በ10ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ ኢቢሲን ጨምሮ የህዝብ መገናኛ ብዙሃን ለህዝብ ወገንተኛ መሆን እንዳልቻሉ አመልክቶነበር፡፡…