ባህል
የቡሄ በዓል ጥንታዊ ታሪኩንና ትውፊታዊ ሥርዓቱን ሳይለቅ ለትውልድ ማስተዋወቅን ዓላማ ያደረገ ዝግጅት ባለፈው ማክሰኞ ምሽት በሀርመኒ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ “እዮሃ ኢንተርቴይመንትና ኢቨንት” ከ“አርሂቡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች” ጋር በመተባበር ባቀረቡት ዝግጅት ላይ የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን “ቡሄ የልጆች…
Read 6814 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…የነሀሴ ዝናብ ሲያሰኘው እየራራልን፣ ሲያሰኘው ደግሞ ‘እየወቀጠን’ ይኸው መስከረምም እየመጣ ነው፡፡ ዝናቡን ወደሚፈለግባቸው ስፍራዎች ያሰራጭልንማ!ስሙኝማ…ህጻናት ቤት ውስጥ አንድ ነገር ሲደረግ አይተው ዝም ይላሉ፡፡ ይሄኔ እናት ወይም አባት ነገሩን ለማውጣጣት የሚያባብሉበት ዘዴ አለ፡፡ እንበል የሆነ ብር ቤት ውስጥ ከተቀመጠበት ጠረጴዛ…
Read 4073 times
Published in
ባህል
“ዕውቅ ባለሙያዎች ያላት አገር ድሃ አይደለችም”(ከወዳጄ ከፕሮፌሰር ሽፈራው ብርሃኑ (“ሽፌ ወይም “ሺፍ”) ጋር ያደረኩት ቆይታ) ከዕለታት አንድ ቀን…አንድ ልዑል በዕደማርያም ላቦራቶሪ ት/ቤት (Prince Bede Mariam Laboratory School) የሚባል ት/ቤት በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ (የዛሬው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) ቅፅር ግቢ ውስጥ ይኖር…
Read 4632 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ቦብ ሆፕ የሚባል ‘ፈረንጅ’ ቀልደኛ ምን ብሎ ነበር መሰላችሁ… “ልደትህን በምታከብርበት ጊዜ ከኬኩ ዋጋ ይልቅ የሻማዎቹ ዋጋ ሲበልጥ ያኔ እያረጀህ መሆኑን እወቅ፡፡” ወዳጆቼ ይሄ የሻማ ቁጥር ነገር እንወያይበት እንዴ! (በሁለቱም ጫፍ ‘የሚለኮሱትን’ ሳይጨምር ማለት ነው። ቂ…ቂ…ቂ… ልጄ በሻማው ጊዜ…
Read 4300 times
Published in
ባህል
(ከአልታ ምርምር፣ሥልጠናና ካውንስሊንግ) ሰሞኑን በኤፍኤም 98.1 አዲስ ጣዕም ፕሮግራም ላይ ገጣሚ ታገል ሰይፉ ፍቺ የፈፀሙ ሰዎች አንዱ ሌላውን የሚጠራበት አንድ ቃል እንደሌላቸውና ለመጠራራት ወይም ለሌላው ሰው ግንኙነታቸውን ለመንገር እንደሚቸገሩ ገልፆ ወንዱ “የቀድሞ ሚስቴ” ከሚል ይልቅ “ ፍችሪቴ” ማለት እንደሚችል፣ ሴቷ…
Read 5709 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድ ወዳጄ የሚያዘወትረው ምግብ ቤት አለ። እናላችሁ…አንድ ቀን ከተገለገለ በኋላ ይከፍልና ይወጣል፡፡ ቤቱ ደርሶ የተመለሰለትን ሲያይ ወደ አሥራ ስምንት ብር ገደማ ጎድሎታል፡፡ በማግስቱ ሄዶ “አጎደላችሁብኝ…” እንዳይል አስቸጋሪ ነው። ወንድም፣ ወንድሙን በማያምንበት ዘመን ቢናገር እንደ አጭበርባሪ የሚቆጠረው እሱ ይሆናል፡፡ ስለዚህ…
Read 4132 times
Published in
ባህል