ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በጀት መዝጊያ ደረሰ አይደል! የምር ግን ከበጀቱ ጋር ሌሎች ነገሮች አብረው ቢዘጉልን አሪፍ ነበር። ልክ ነዋ…ከዓመት ዓመት ‘አልዘጋ’ ያሉ ነገሮች ኑሯችንን እያመሳቀሉብን ነው!ስሙኝማ…እግረ መንገዴን የበጀት መዝጊያ ነገር ካነሳን አይቀር… አለ አይደል… በዓመት ለአንድ ወር ምናምን በሰኔ ‘ሲቪል ሰርቨንት’ መሆን…
Read 2871 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ልጀቷ አባቷን…“አባዬ ማንን ላግባ፣ መልከ መልካሙን አበበን ወይስ ታማኙን ከበደን?” ትለዋለች፡ አባትም…“ከበደን አግቢው፣” ይላታል፡፡“ለምን?” ስትለው ምን ቢል ጥሩ ነው…“ላለፉት ሰባት ወራት በመጣ ቁጥር ገንዘብ ስበደረው ቆይቻለሁ፡፡ ግን ይህ ሆኖ በሳምንት ሁለት ጊዜ አንቺ ዘንድ መምጣቱን አላቋረጠም፡፡”ልጄ¸..ኑሮ ሲከፋ አባትም የልጁን…
Read 3609 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከአውሮፓና ከአሜሪካ የመጡ ተዋናዮች እያወሩ ነበር፡፡ የአውሮፓው ተዋናይ…“አውሮፓ ውስጥ ትያትር ቤቶች ከትልቅነታቸው የተነሳ ከኳስ ሜዳ የሚበላልጡ ናቸው፣” ይላል፡፡ አሜሪካዊው በተራው ምን ቢል ጥሩ ነው…“አሜሪካ ውስጥ ያሉ ትያትር ቤቶች ከትልቅነታቸው የተነሳ ከኋላ መቀመጫ ሆነህ ዕንቁላል ብትወረውር መድረኩ ላይ ከመድረሱ በፊት…
Read 2811 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… “አንተ፣ እከሌ እኮ ሽበቱን ጥቁር ቀለም ግጥም አድርጎ ኑግ አያስመስለው መሰለህ!” ብለን ‘ጕድ’ የምንልበት ዘመን አለፈና አሁን፣ ‘ብሬስት፣’ አፍንጫ ምናምን ‘ሞዲፊክ’ የሚሠራበት ዘመን ደረስን አይደል! እኔ የምለው… ሙሉ ፊትን ‘ማሳመር’ ተጀመረ እንዴ! መጠየቅ አለብና……
Read 4700 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እነእንትና…‘ኢሌክሽን’ ምናምን እንዴት ነው! እንዴት ነው… ወደዛኛው ግቢ አጥር ዘለላችሁ እንዴ! አምስተኛው እንትንማ መጦሪያዬ መጦሪያዬ ምናምን ማለት ስለበዛው ነገረ ሥራህ ትንሽ ግራ ገብቶን ስለነበር ነው፡፡ይቺን ነገር ሳናወራት አልቀረንም…ፖለቲከኛው የምርጫ ንግግር እያደረገ ነው፡፡ እናላችሁ…ምን ይላል… “ወገኖቼ ለአገራችን ተዋግቻለሁ፡፡ አልጋዬ ጦር…
Read 2489 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እኔ የምለው፣ ለሌላው ‘ምክር’ መስጠት ይህን ያህል የሚቀለን እንዴት ነው! አብዛኞቻችን የራሳችን ጉድ ‘ጓዳ’ ሆኖ…ለሌላው ምክር ሰጪዎች ሆነናል፡፡እናላችሁ…የሆነ የምታወቁት ሰው አለ፡፡ እናላችሁ…ሲያያችሁ ሁልጊዜ ያው ናችሁ፡፡ የሆነ ንግርት ምናምን ያለባችሁ ይመስል ለሚሌኒየም የገዛችኋት ጫማ ቀለም አልቀበል ከማለቷ ሌላ…አሁንም እግራችሁ ላይ…
Read 2544 times
Published in
ባህል