ባህል
መንግስትን፤ ሥራህን በአግባቡ ሥራ እንበለው! ይህ የአቶ ሞሼ ፅሑፍ ነው:: የተፃፈው ከዛሬ ሶስት ዓመት በፈት ነው:: ትላንት ኖት ፓዴ ላይ አገኝቼው አነበብኩት :: ፅሑፋቸው በአጠቃላይ በወቅቱ ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈታኝ የፖለቲካ ሂደት ተመልክተው የፃፉት ነው:: ስጋታቸውንና መንግስት በቅድሚያ ለምን የዜጎችን ሰላምና…
Read 1498 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ...እግረ መንገድ ትዝ ብሎኝ ነው፡፡ መቼም እኛ ላይ የማይበረታ የለም፡፡ ዩክሬይኖች አንድ ቢሊዮኖቻችንን ልክ ልካችንን አጠጡን አይደል! አይ ምስኪን አፍሪካ! እኛ እናስታርቃለን ብለን ብንሄድ “ስንዴ ሊለምኑ ነው የመጡት!” ይበሉን፡፡ “ጎበዝ ጠንቀቅ በል ይህ ነገር ለእኛ ነው፣” መባባል ይሄኔ ነው፡፡--“እንዴት ሰነበታችሁሳ!ቀለል…
Read 1386 times
Published in
ባህል
ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በጨረፍታ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የቻይና አቻቸውን፣ “አምባገነን” መሪ ናቸው ማለታቸው ውዝግብ ፈጠረ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው አንቶኒ ብሊንከን፣ በቤጂንግ ከፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ምክክር ባደረጉ ማግስት የተሰማው አስተያየት ከምን የመነጨ እንደሆነ ግልጽ አይደለም። ፕሬዚዳንት ሺ እና ብሊንከን…
Read 1608 times
Published in
ባህል
ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በጨረፍታ (የቀለበት ጣቴ አሻራ) ባለፈው ሰሞን ወደ አንድ ቦታ ጎራ አልኩ (ቦታው ለጊዜው ይቆይ)። አሻራ ስጥ ተብዬ ገባሁ። የአሻራ ቴክኒሻኗ ከመስኮት ባሻገር ተቀምጣ ጣቶቼ አሻራ ጨርሰው፣ የደም ስሬ እስከሚታይ ድረስ በማሽኑ መጠመጠቻቸው። “ቀኝ ግራ፣ ቀኝ ግራ” እያለች…
Read 1633 times
Published in
ባህል
በራስ መተማመን አዳብሩ በማንኛውም ጉዳይ ስኬት ከመቀዳጃታችሁ በፊት በራሳችሁ እምነት ሊኖራችሁ ይገባል፡፡ ያሰባችሁትንና ያለማችሁትን እንደምታሳኩት ማመን አለባችሁ፡፡ የወጠናችሁት ግብ የቱንም ያህል ቢያደክማችሁና ዋጋ ቢያስከፍላችሁም፣ የማታ የማታ ስኬት የናንተ መሆኑን እመኑ፡፡ ያንን የማድረግም አቅም እንዳላችሁ በራሳችሁ ተማመኑ፡፡ በቀጣዩ ዓመት አስተማማኝ ገቢ…
Read 1397 times
Published in
ባህል
”ፕሬዚዳንት ሺ አምባገነን መሪ ናቸው” - ባይደን ”ግልጽ ፖለቲካዊ ትንኮሳ ነው” - ቻይና የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የቻይና አቻቸውን፣ “አምባገነን” መሪ ናቸው ማለታቸው ውዝግብ ፈጠረ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው አንቶኒ ብሊንከን፣ በቤጂንግ ከፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ምክክር ባደረጉ ማግስት የተሰማው አስተያየት…
Read 1066 times
Published in
ባህል