ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የምር ግን ነጋዴዎች... አለ አይደል... በቃ ይሄ የሞኝ የሚመስል ፉክክራችንን እያዩ መሰለኝ የሚጫወቱብን፡፡ የምር ኮሚክ እኮ ነው...አሁን ለምሳሌ ለመስቀል በዓል አንዳንድ ሉካንዳዎች ለክትፎ የሚሆን ንቅል ነው፣ ብቻ የሆነ ስም ያለው ሥጋ ከሳምንት በፊት በሪዘርቭ ወረፋ ተይዞ ማለቁን ከወዳጆቻችን ሰምተናል፡፡…
Read 1676 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሻይ ከአንድ ወይ ከጠባሹ፣ ወይ ከመጥበሻው ከፍተኛ መጎሳቆል ከደረሰባት ቦምቦሊኖ ጋር በልቶ ለከፈለው መቶ ብር፣ ሀምሳ አምስቷ ስትመለስለት፣ “የሌላ ሰው ሂሳብ አሳስታቸሁ መሆን አለበት፡፡ እኔ እኮ አንድ ሻይና ቦምቦሊኖ ብቻ ነው የወሰድኩት፣” የሚል ምስኪን አያሳዝናችሁም! ሂሳቡ እንደዛ ነው፡፡”ምን!…
Read 1829 times
Published in
ባህል
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ!አንዴት ሰነበታችሁሳ! ‘ኒው ይር’ እንዴት ይዟችኋል? በነገራችን ላይ ከተማችን ቦግ ቦግ እያለች ነው መሰለኝ! ብቻ አንዳንድ ቦታ ላይ በነጭ ሱሪ ላይ ቀይ ጨርቅ እንደ መጣፍ እንዳይሆን በብስለት ይሠራ! በቀደም በበርካታ ባለሙያዎች እንደተተቸው እንደ ኪዳኔ ህንጻ አይነት ነገሮች…
Read 1902 times
Published in
ባህል
የራሄል ጌቱ “ኢትዮጵያዬ” (የኔ 1ኛ) ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ የፓብሎ ፒካሶን “ገርኒካ” ሥዕል የፈጠረው 2ኛው የዓለም ጦርነት ነው። ሕወሓት ባርኮ የጀመረው ጦርነትም እንዲሁ የብዙ የፈጠራ ስራዎች መነሻ መሆኑ እየታየ ነው። ኪነጥበብ ከምቾት ይልቅ መከራን የሚፈልግ ይመስለኛል። በቅርቡ ከ100 በላይ የጥበብ ሰዎች ተሰባስበው…
Read 2317 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አዲሱ ዓመት ከገባ ስምንተኛው ቀን፡፡ ምን መሰላችሁ...ዓመቱ ከገባ ስምንተኛው ወር ነው የምንልበት ጊዜ የቁጥሩን ያህል ላይረዝም ይችላል፡፡ ልክ ነዋ...2013 የሚሉት ጦሰኛ፣ መዘዘኛ፣ ምናምነኛ ዓመት ራሱ እኮ ዓርብ ብለን ሳናበቃ ሌላኛው ዓርብ እየመጣ አይደል እንዴ የነጎደው! እንደውም ከዛ በፈጠነ ‘ሩጫ’…
Read 2006 times
Published in
ባህል
በእውቀቱ ስዩምአለማየሁ እሸቴ በአጸደ - ስጋ አብሮን በነበረበት ጊዜ በተረብም በቁም ነገርም ሳነሳው ቆይቻለሁ፤ እና የሚከተሉትን ቃላት የምጽፈው “የሞተ ሰው አንገቱ ረጅም ነው” የሚለውን ልማድ ለመከተል አይደለም፡፡ አለማየሁ እሽቴ አባቴ ከሚወዳቸው ዘፋኞች እንዱ ነበር፡፡ “አይዘራፍ እያሉ” “ከሰው ቤት እንጀራ” የተባሉትን፤…
Read 2294 times
Published in
ባህል