ባህል
ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በጨረፍታ ማርዮ ፑዞ በጠባብ መኖሪያ ክፍሉ ውስጥ ተመስጦ በታይፕ ራይተር እየጻፈ ነው። ነገር ግን ብዙም ሳይርቁ እየተጫወቱ የነበሩት የአምስት ልጆቹ ድምፅ ከተመስጦው እያወጣው ሲቸገር. ..ወደ ልጆቹ ዞሮ እስኪ አንድ ጊዜ ዝም በሉ አላቸው። ”በአለም ዝነኛ የሆነ፡ በብዙ…
Read 1148 times
Published in
ባህል
ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በጨረፍታ ”ያለ ፈቃዷ አይሆንም!” የጎጃሙ ንጉስ ተክለሀይማኖት ከሞቱ ከጥቂት አመታት በሁዋላ፣ ሴት ልጃቸው ወይዘሪት ንግስት፣ የዚህን ዓለም ጣጣ ሸሽታ በዲማ ገዳም ተቀምጣ ነበር፤ ብዙ ሳይቆይ አድራሻዋ ተደረሰበት! በዘመኑ ያሉት ሀያላን ወንዶች ካላገባናት ብለው መፎካከር ጀመሩ፤ ከፖለቲካ ፋይዳው…
Read 1046 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ....ኸረ ምስኪኑ ሀባሻ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አ...አቤት አንድዬ! አቤት!አንድዬ፡- ተኮራረፍን እንዴ?ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ፣ ለምን እንደሱ አልክ! አስደነገጥከኝ...አንድዬ፡- ቆይ አስጨርሰኝ እንጂ፡፡ ሌላ ጊዜ ገና እዚህ ሳትደርስ ከስንትና ስንት እርቀት እየተጣራህ አልነበር እንዴ የመትመጣው! ዛሬ እኮ ምን እንደተገኘ እንጃ፣ ዝም ብለህ…
Read 1114 times
Published in
ባህል
ለሴቶች ብቻ እንደ ቀልድ የተጀመረ ፍቅር ነው። በልምምድ። በአስራዎቹ እድሜዋ፤ ሲሞዝቅ አየችው፤ በድምፁ ተማረከች። ነጥሎ መለመላት፤ አደገኛ talent scout ነበር። ድምፅዋን ወደደላት። የምትደመጥ ድምፃዊ አደረጋት። አብረው መስራት ጀመሩ። ለመደችው። ለመዳት። “መለያየት ሞት” የሚሆን እስኪመስላቸው። እናስ? መለያየትን ለመርታት አብረው ሆኑ። ውሃ…
Read 1176 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...መቼም ያለንበት ጊዜ...አለ አይደል...እንደምታውቁት አስቸጋሪ ነው፣ በሙሉ ልብ ራቅ ብሎ መሄድ የማይቻልበት፡፡ አሀ ልክ ነዋ...በፊት እኮ...አለ አይደል... “ዊክኤንድ ለምን ከከተማ ወጣ ብለን አናሳልፍም!” ይባል ነበር፡፡ አሁን፣ አሁን ግን ብዙ ጊዜ አንሰማውም፣ ቢባልም እንደበፊቱ በሙሉ ልብ ሳይሆን በመጠራጠር ነው፡፡ይቺን ስሙኝማ...…
Read 1406 times
Published in
ባህል
“ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግሥትን ብቻ ነው!” አሜሪካ ውስጥ በአብርሃም ሊንከን ዘመን የነበረ ሆስፒታል ዛሬም አለ። እንግሊዝ ሀገር በሄድኩ ጊዜ የዛሬ ስንትና ስንት መቶ አመት አካባቢ ሼክስፒር በጠጣበት ቡና ቤት ጠጥቼ፣ ሼክስፒር በሸናበት ታዛ ስር ሸንቼ ወደ ሀገሬ የመመለስ…
Read 1456 times
Published in
ባህል