ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ "ስለ ኤርሚያስ አመልጋ እጠይቃለሁ" በአዜብ ወርቁ እንደኔ እምነት፤ የአቶ ኤርሚያስ እስከዛሬ የታዩ የንግድ ሃሳቦች አሠራርና አካሄዶች በደንብ ተፈትሸውና ጠርተው በግልፅ ካልወጡ አደጋው እስከዛሬ የአቶ ኤርሚያስን ሃሳብና ቅስቀሳ አምነው ለከሰሩት ብቻ ሳይሆን፣ እሳቸውን እንደ ተምሳሌት ለሚያዩ ለወደፊት የንግድ…
Read 2277 times
Published in
ባህል
"እባካችሁ፣ እባካችሁ ጊዜው ሳይረፍድ፣ አስራ አንደኛው ሰዓት የምትሉት ድንገት ከች ሳይልባችሁ ከህልም ዓለም ውጡና ወደ እውነተኛው ዓለም ተመለሱ! ለእናንተም፣ ለትውልድም፣ ለሀገርም የሚበጀው ይኸው ብቻ ነው፡፡--" እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ፣ ለመሆኑ እንዴት ከርመሀል? ቀዬውስ፣ ሰዉስ…
Read 1661 times
Published in
ባህል
ከግብፅ ተነስቶ ያልደረሰው አውቶብስ ጉዳይ ፉዣዥ “ከከንአን ወንድ እና ሴት ጋር መጋባት ለምን ተከለከለ? መሬቱን ወዶ ህዝቡን መጥላት ነው? ማርና ወተቱን ወዶ ነዋሪውን መጥላት ነው?” ወደ እነዚህ በሌላ ጊዜ እመለሳለሁ። አሁን ስለሌላ ጉዳይ ላውጋህ።የከንአን ማርና ወተት ተራ ማርና ወተት እንዳይመስልህ።…
Read 1822 times
Published in
ባህል
"--ቀደም ሲል እኮ አይደለም ውሎ አበል ጋዜጠኛው አንዲት ኩኪስ እንዳይቀምስ የሚከለክሉ ሚዲያዎች ነበሩ፡፡ ውሎ አበል ካስፈለገም ራሳቸው ʻቺክንፊድʼ የሚሏት አይነት ትንሽዬ ብር ይወረውሩ ነበር፡፡ ለዚያውም ደግሞ የሂሳብ ክፍሉን አለቃና የገንዘብ ከፋዩዋን ግልምጫ ችሎ! እንደሱ አይነት ነገር ቀረ እንዴ!--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ…
Read 2119 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እባክሽ ፍቅሬ ሆይ ተመከሪእባክሽ ፍቅሬ ሆይ ተመከሪከይሉኝታ ጋራ ጡርን ፍሪየምትል አሪፍ ዜማ ነበረች፡፡ አለ አይደል... ሴትዮዋ የመጀመሪያውን ደረጃ ለስለስ ያለ ምክር አልቀበል ብላ ነው “እባክሽ...” ወደማለት የገባው...ወደ ልመና በሉት፡፡ ዘንድሮ እንዲህ አይነት ነገር ላይ ከደረስን የከረምን አይመስላችሁም! ፖለቲካ የማያውቅ…
Read 1625 times
Published in
ባህል
ብልጽግና እውነታውን መጋፈጥ ይኖርበታል! ጌታሁን ሔራሞ ከእንግዲህ የብልፅግና ፓርቲ “illusionist” መሆኑን አቁሞ እውነታውን ፊት ለፊት መጋፈጥ ይጠበቅበታል! ሰሞኑን የብልፅግና ፓርቲ ካካሄዳቸው ሕዝባዊ ስብሰባዎች ወትሮም ብዙዎቻችን አስቀድመን ስንጮህ የነበረውን አንድ ቁም ነገር ፓርቲው ሊገነዘብ ይችላል ብዬ አስባለሁ...ፓርቲው ራሱን በቅዥት ዓለም ውስጥ…
Read 1730 times
Published in
ባህል